Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የመከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል ግሩፕ እና የመከላከያ ዲያግኖስቲክ ማዕከል /DSRHG /AND/ DDC/ ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚሠጥ የመኪና ኪራይ የአገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Aug 14, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/tendering/bc8b05f3-311d-4a84-b193-91b5c9e77973/open
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ አልባሳት ፖሊስተር ጨርቅ ጨምሮ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ጫማዎች፣ ስፔርፓርቶች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ የዕይታ መሣሪያዎች (መነጽሮች)፣ የመሬት ምንጣፎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 14, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 002/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኙ የተለያዩ
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ የመገናኛ መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያዎች፣ የሞተር ሣይክል መለዋወጫ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ የቤትና ቢሮ እና የተለያዩ ቁርጥራጭ ብረቶች በግልፅና በሃራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 14, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 06/2018 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞከራሲያዊ ሪፐብሊክ በጉምሩከ ኮሚሽን የአዋሽ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ 14/12/2017 እና በ17/12/2017 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 14, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞከራሲያዊ ሪፐብሊክ በጉምሩከ ኮሚሽን የአዋሽ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ