Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 26, 2026) የተያዙ የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 37/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 25, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሰንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 25, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/016/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ

ቡና ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 25, 2026) የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ብማ/0002/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል:: ተ.ቁ   የተበዳሪዉ ስም

ዳሸን ባንክ አ.ማ. የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ ዕቃዎች በዝግ ጨረታ መሰረት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ዝርዝራቸው ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎች በዝግ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መሰረት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተለያዩ

Sidama National Regional State Irrigation Development Agency Now Invites Sealed Bids from Qualified Eligible Bidders Supply of GI Pipe and Fittings

INVITATION FOR BID (3rd Time) TITLE: Supply of GI Pipe and Fittings National Competitive Bid (NCB) Procurement Ref. No:- SNRS_IDA_GSP_2016

በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ በስሩ ለሚገኙ አስር ፖሊሰ ጣቢዎች በ2017 በጀት ዓመት ለቡልቡላ ፤ ለካራማራ ፣ ለገርጂ ፤ ለሰፈራ ፤ ለአደይ አበባ ፤ ለአየር መንገድ እና ለጨፌ ሜዳ ፖሊስ ጣቢያዎች የመዝናኛ ክበብ አገልግሎት የሚሰጥ እና የፕሪንተር እና የፎቶ ኮፒ ቀለም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

አፋር ጨው ማምረቻ አክሲዮን ማህበር በአፋር ብሔራዊ ክልል መንግስት አፍዴራ ወረዳ ላይ የጨው ፕሮሰሲንግ ፕላንት ለመገንባት የአዋጭነት ጥናት እያገባደደ የሚገኝ ሲሆን የዚህ ጥናት አካል የሚሆን የአካባቢ ተፅህኖ ጥናት በተጓዳኝ ፍቃድ ያላቸው ባለሙያዎችን አወዳድሮ ማስጠናት ይፈልጋል

የአካባቢ ተፅዕኖ ጥናት የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አፋር ጨው ማምረቻ አክሲዮን ማህበር በአፋር ብሔራዊ ክልል መንግስት አፍዴራ ወረዳ ላይ የጨው ፕሮሰሲንግ ፕላንት

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ ሽያጭ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ 1. ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 957 2. ለሽያጭ የቀረበው ሰነድ ጠቅላላ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቀደም ሲል በፒያሳና አካባቢው አገልግሎት ሲሰጡ ለነበሩና በልማት ምክንያት ለተነሱና ተቋማችን ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት ለመከራየት ፍላጎታቸውን አሳውቀው ለተመዘገቡና የምዝገባ ቁጥር/ማረጋገጫ ለተሰጣቸው ተከራዮች ለሱቅና ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ክፍሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኢኤአ/ስዲግ/ግጨ 001/2017 ተቋማችን ቀደም ሲል በፒያሳና አካባቢው አገልግሎት ሲሰጡ ለነበሩና በልማት ምክንያት ለተነሱና ተቋማችን ባወጣው ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መሰረት

በኦሮሚያ በአርሲ የሱዴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈት መሳሪያዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች ፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስ ፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የቴከኒክና ሙያ የስልጠና መሳርያዎች በመስኩ የተሰማሩ የንግድ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት እነ ሽቱ ማሞ እና የፍ/ባለዕዳ እነ እቴነሽ ማሞ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት

የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት/ል/ቢሮ ለ2ኛ ደረጃ የማሳ መረጃ መመዝገቢያ ቅፅ (FRF) ፣ ደረሰኝ እና ግጭት ፎርም (Dispute Form) ቅፆችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት/ል/ቢሮ ለ2ኛ ደረጃ መሬት ልኬት ስራ የማሳ መመዝገቢያ ቅፆች፡– የማሳ መረጃ መመዝገቢያ ቅፅ