Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Jan 28, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/016/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (216/1982) (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበዉን ንብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ ስም

ሲንቄ ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 28, 2026) ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/017/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ ስም

ቡና ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 28, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር– ESLSE/P&I/REQ/2025/02233 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለ2018 በጀት አመት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ማሽኖች

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ማሽኖች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 28, 2026) ለተረፈ ምርት(ዌስት) በድጋሚ የወጣ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር መ.ሰ.ፋ.ኤም.ኤን.ኤስ/ጨረታ/002/2018 የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ኤም ኤን ኤስ ማኑፋክቸሪንግ እና ትሬዲንግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ተረፈ ምርቶችን በጨረታ

የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ኤም ኤን ኤስ ማኑፋክቸሪንግ እና ትሬዲንግ የተለያዩ ተረፈ ምርቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የምሥራቅ ሐረርጌ ዞን የቁምቢ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን ማለትም የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ደረቅ ምግቦች፣ የደንብ ልብሶች፣ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች እና የሞተር ሳይክል ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅ/ፅ/ቤት የባህላዊ ምግብ መስተንግዶ አገልገሎት፣ የሆቴል መስተንገዶ አገልገሎት እና የትንሹ እሽግ ውሃ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

 የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡-ERMMB/NCB/002/2017 E.C የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅ/ፅ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ የሚከተሉትን የአገልግሎት እና እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡

Hawassa University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Battery Sealed 70/75Am

Invitation for Bid Procurement of Battery Sealed 70/75Am Lot Information Procurement Reference Number: HUU-NCB-G-0163-2016-PUR Object of Procurement: Procurement of Battery

የኮንዶሚኒዬም ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ አዚዛ ሰኢድ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ኑርሁሴን ሀሰን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት

የቦሌ ክፍለ ከተማ ዋና ሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የመንግሥት ግዥ አስተዳደር ቡድን የተለያዩ ዕቃዎች አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት/ለማሠራት ይፈልጋል

የ2017 ዓ.ም 1ኛ ዙር የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 ዓ.ም የቦሌ ክፍለ ከተማ ዋና ሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የመንግሥት ግዥ አስተዳደር

Authority For Civil Society Organizations Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hotel Services

Invitation for Bid Hotel Services Lot Information Procurement Reference Number: ACSO-NCB-G-0067-2016-PUR Object of Procurement: Hotel Services Description: Hotel Services Award

Madda Walabu University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hard Disk

Invitation for Bid Purchasing of Hard Disk Lot Information Procurement Reference Number: MWU-NCB-G-0072-2016-PUR Object of Procurement: Purchasing of Hard Disk

በአርሲ ዞን የአሰኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሞተር ባጃጆች፣ ነዳጅ፣ አላቂ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብሶችንና የተለያዩ ማሽነሪዎች፣ የቢሮ ዕቃዎች ፈኒቸሮች፣ የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎችን ለመግዛትና የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችን ህጋዊ ከሆኑ የማሽነሪ አከራዮች ላይ መከራይት ይፈልጋል

የጭሮ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት አላቂ እና ቋሚ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክሶች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ ላፕቶፖች፣ ለትምህርት መርጃ አገልግሎት የሚውሉ ጠመኔዎች እና ሌሎችንም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ሐረርጌ ዞን የጭሮ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በጭሮ ወረዳ ውስጥ ለሚገኙ ለተለያዩ የመንግስት