Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Jul 06, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይድ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የተኝቶ ታካሚ ህሙማን የምግብ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ 

የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይድ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የተኝቶ ታካሚ ህሙማን የምግብ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰነድ ቁጥር 127 መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።  ቁሳቁሶቹም፣ የመኪና መለዋወጫዎች ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ

መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 06, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 40/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ ዕቃዎች

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 06, 2026) የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችና ልዩ ልዩ ዕቃዎ ጨረታ ማስታወቂያ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 60/2018 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሸከርካሪዎችን

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፤ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጽ/ቤት ለሠራተኞች የደንብ ልብስ ለማሰፋት የስፌት አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 04, 2026) ጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/አ/ሴ/ኢ/ሪ/ግ/ጨ/002/2018 ሎት 1 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጽ/ቤት ለሠራተኞች የደንብ ልብስ

ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃላ.የተ.የግ.ማህበር ደረጃውን የጠበቀ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር EAC 023/2018 1. ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃላ.የተ.የግ.ማህበር ደረጃውን የጠበቀ አንደኛ ደረጃ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen (Mar 04, 2026) የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የደቡብ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለቅ/ፅ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የሰራተኞች የደንብ ልብስ እና የኤሌክትሮኒክስ (IT) ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 04, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ደቡብ ቅ/ጽ/ቤት/004/2018 የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የደቡብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የግዥና

የአብክመ ውሀና ኢነርጂ ቢሮ በመደበኛ በጀት ለቢሮ ተሸከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል የተለያየ የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Bekur (Mar 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- 005/2018 የአብክመ ውሀና ኢነርጂ ቢሮ በመደበኛ በጀት ለቢሮ ተሸከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል

የጎንደር ደም ባንክ አገልግሎት በ2018 መደበኛ በጀት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚዉሉ ዕቃዎችና አገልግሎቶችን መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Mar 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጎንደር ደም ባንክ አገልግሎት በ2018 መደበኛ በጀት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚዉሉ ዕቃዎችና አገልግሎቶችን ማለትም፡-

የቦታው ስፋት 65 ካ.ሜ የሆነ መኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ፈዲላ ጀማል እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ሬድዋን ላሉ መካከል

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምስራቅ ሐረርጌ፣ ቦረና፣ ምስራቅ ባሌ እና አርሲ ዞኖች በሚገኙት ቆላ ወረዳዎች የመጠጥ ውሃ እጥረት ስለገጠመ የመጠጥ ውሃ አገልግሎት ማመላለስ የሚችሉ 10 (አስር) ሻወር ትራከተሮችን የውሃ ቦቴዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ወሎ ዞን የሀብሩ ወረዳ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ጽህፈት ቤት የገጠር መንገድ ጥገና ሥራ የማሽን ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል