Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 18, 2026) ለ2ኛ ጊዜ በድጋሚ የወጣ በእጅ የሚገፋ ትራክተር ግዥ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ ክልል በባህርዳር ዙሪያ ወረዳ በ124 ሄክታር ላይ በአበባ፣አትክልትና ፍራፍሬ
ጣና ፍሎራ ኃ.የተ.የግ.ማህበር በእጅ የሚገፋ ትራክተር በጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 17, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የመኖሪያ ቤቶች የሽያጭ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አባ/ንፋማመ/02/18 አማራ ባንክ አ.ማ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በተሻሻለው 216/92 መሠረት በእዳ
አማራ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የሠራተኞች የምሳ አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ቴዎድሮስ ኣደባባይ አካባቢ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ሕንፃ ላይ ለሚገኙ ሠራተኞቹ ከሰኞ እስከ
ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ. በአዲስ አበባ ከተማ ቴዎድሮስ አደባባይ አካባቢ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ሕንፃ ላይ ለሚገኙ ሠራተኞቹ ከሰኞ እስከ አርብ ባሉት የሥራ ቀናት የምሳ አገልግሎት ማቅረብ የሚችል ድርጅት ወይም ግለሰብ በጨረታ በማወዳደር አሸናፊ ከሆነው ጋር ውል በመፈፀም አገልግሎቱን ለመስጠት ይፈልጋል
Reporter (Aug 16, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ብማ/0030/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል:: ተ.ቁ
ዳሸን ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ministry of Industry: የፍሪጅ እና የቃመጫኛ ጋሪ ግዥ
Government (Apr 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b861029c-befe-40dc-80e6-39d938870696/open Lot Information
Ethiopian Statistics Service: Purchasing of West Basket (የቆሻሻ ማጠራቀሚያ በእግር ፕሬስ የሚደረግ ሆኖ መካከለኛ ባለክዳን)
Government (Apr 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a4e08f6a-e73d-49c7-9fe2-0a47cea15e94/open Lot Information
Bahir Dar University: Procurement of የጽህፈት መሳሪያ /CMHS/.
Government (Apr 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/b6889939-c21d-4ac3-8441-35eccf253689/open
Ethiopian Customs Commission Procurement of Office Equipment
Government (Apr 15, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/d4d16d82-be2c-4ec0-a408-114f927f7b38/open Invitation to
Ethiopian Disaster Risk Management Commission Procurement of Sanitary Materials
Government (Apr 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/2c907d28-2209-4bb1-ae7f-d30527b1f804/open
የምሥ/ጐጃም ዞን ከፍ/ፍቤት ግዥ ፋ/ን/አስ/ቡድን ለመ/ቤታችን አገልግሎት የሚውል የውጭ ፈርኒቸር ለመግዛት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Apr 13, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የምሥ/ጐጃም ዞን ከፍ/ፍቤት ግዥ ፋ/ን/አስ/ቡድን ለመ/ቤታችን አገልግሎት የሚውል 1. የውጭ ፈርኒቸር ለመግዛት በግልጽ
የድርጅት ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (Apr 13, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ስሜነህ መኮነን እና በአፈ/ተከሳሽ ጌትነት ዳኛው መካከል ባለዉ የገንዘብ አፈፃፀም ክርክር ጉዳይ
የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (Apr 13, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ ሣምራዊት ግሮሰሪ እቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሣሾች 1ኛ. አለኸኝ ሙሉነህ፣ 2ኛ. ቦጋለ ክንዴ፣
የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (Apr 13, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ አቶ ጥበቡ ጌቴ እና በአፈ/ተከሣሽ አቶ ጥላየ ምህረት መካከል ስላለው የገንዘብ አፈፃፀም