Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Oct 04, 2026) የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/0041/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። የተበዳሪው ስም

ዳሸን ባንክ አ.ማ. የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (Oct 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2019 የዲላ ትምህርት ኮሌጅ  ሀ, ለህንጻ ለቁሳቁስና ለተገጣጣሚዎች ዕድሳትና ጥገና ማለትም 1 ቆርቆሮ 32 ጌጅ፣ LTZ 1.5 ባለ 48፣ መስታወት

የዲላ ትምህርት ኮሌጅ ቆርቆሮ 32 ጌጅ፣ LTZ 1.5 ባለ 48፣ መስታወት ባለ 6mm፣ ፑቲ፣ ሚስማር፣ ሲሚንቶ፣ የብረት ቀለም፣ አንቲረስት እና ተመሳሳይ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter (Oct 04, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. (በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ) ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን አፍሪካን ሌክስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግል/ማህበር የቶዮታ፣ ኪያ፣ ፎርድ፣ ኒሳን፣ ቢኤም ደብሊው እና ላንድሮቨር የመኪና መለዋወጫ እቃዎችን (Spare

አፍሪካን ሌክስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግል/ማህበር የቶዮታ፣ ኪያ፣ ፎርድ፣ ኒሳን፣ ቢኤም ደብሊው እና ላንድሮቨር የመኪና መለዋወጫ እቃዎችን (Spare Parts) በክፍት ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 4 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የጽዳት ዕቃዎ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ፣ የህትመት አገልግሎት ግዥ፣ የካፌ አገልግሎት ግዥ ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ እና የተለያዩ ዕቃዎች ክራይ አገልግሎት ግዥን አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 23, 2026) የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን

አማራ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት፣ የድርጅት ቤት እንዲሁም ኮንዶሚኒየም ቤት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 23, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 46/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው

FH Ethiopia Invites Eligible and Interested Contractors Holding a Valid GC/BC Grade 6 or Above Construction

Reporter (Aug 23, 2026) National Tender Notice the Construction of Veteran House and Two Latrine Blocks and Three Handwashing Facilities

ስኬት ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ አይቲና ተዛማች ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 23, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ. (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ባንኩ

Godina Boorana Bahaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Dhaas Waajjiroota Aanaa Dhaasiifi Bulchiinsa Magaalotaa Aanaa Dhaas Jalaa Jiraniifi Bara Baajataa 2019fi Meeshalee Dhumoofi Dhaabbii Kan Akka Barruu, Qulqullinaa, Elektirooniksii Faarnicharota Gommaa Konkolataafi Kkf Caalbaassii Ifaatiin Dorgomsisee Bituu Barbaada

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት ትራክተር በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 23, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለእርሻ መካናይዜሽን አገልግሎት

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 6 ፈለገ መለስ ጤና ጣቢያ ደንብ ልብሶች፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ አላቂ የፅህፈት ዕቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚ ዕቃ፣ የህትመት ውጤቶች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ልዩ ልዩ ዕቃዎችና የጥገና መለዋወጫ ዕቃ፣ የፓርቲሽን ጥገና ስራ፣ የኤሌክትሮኒክስ ጥገና፣ መድሀኒትና ሪኤጀንት፣ የህክምና መሳሪያዎች እና የመጸዳጃ ቤት ፍሳሽ ማስወገድ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪ ከነጀነሬተሩ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 23, 2026) የሁለተኛ ዙር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ ለአቶ መሐመድ