Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ጫማዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ የሞባይል ግላሶች፣ የእጅ ሰዓቶች፣ ስፔርፓርቶች፣ የእይታ ዕቃዎች መነፅሮች፣ ኮስሞቲክስ እና መዋቢያዎች፣ የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የተለያዩ አርተፊሻል ጌጣጌጥ እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 22, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ስሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኦሮሚያ ባንክ የንግድ ቤት፣ ሃዮንዳይ ቫን የጭነት ተሽከርካሪ ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 24, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ፡-ፊልሃ ኮንስትራክሽን ማሽነሪ ኪራይ ኃ/የተወሰነ የግል ማኅበር አፈ/ተከሳሽ፡ – እምቢ እንደበላይ በድህነት ላይ አክሲዮን ማኅበር መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ

በምዕራብ መንገድ መካከል ባለው 325.44 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ የተሠራ ባለሁለት ወለል ሕንፃ ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 24, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር EAC 027/2018 1. ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃላ.የተ.የግ.ማኅበር የወርክ ሾፕ ዕቃዎች፣ ግዥን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። 2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን

ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃላ.የተ.የግ.ማኅበር የወርክ ሾፕ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Safaricom Telecommunications Ethiopia PLC (Safaricom Ethiopia) is Seeking Cleaning and Gardening Services for a Regional Office/shop with the Necessary Human Resources and Experience in the Designated Region

SNV Ethiopia Would Like to Hire Interested and Qualified Consultancy Firms to Conduct a Project Baseline Survey for BRIDGE+

INVITATION FOR Consultancy service (projectbaseline survey for BRIDGE+)(Bid number-022/24/SNV) SNV is a global development partner. deeply rooted in the countries

SNV Ethiopia Would Like to Hire Interested and Qualified Consultancy Firms to Conduct a Project Baseline Survey for BRIDGE+

INVITATION FOR Consultancy service (projectbaseline survey for BRIDGE+)(Bid number-022/24/SNV) SNV is a global development partner. deeply rooted in the countries

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል የሀገር ውስጥ የድንጋይ ከሰል መጠኑ 133,000 (አንድ መቶ ሰላሳ ሶስት ሺህ) ቶን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሀገር ውስጥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ሙሲፋ/90/2016 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል የሀገር ውስጥ የድንጋይ ከሰል መጠኑ 133,000

FHI 360 Invited Eligible Suppliers to Submit Expressions of Interest (EOI) to Different Materials

FHI 360 ETHIOPIA CALL FOR BIDDERS FOR EXPRESSION OF INTEREST (EOI) REFERENCE NUMBER# 24-013 Deadline for submission of EOIs: 30

የአብክመ ጤና ቢሮ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና ግዥ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአብክመ ጤና ቢሮ በመደበኛ በተገኘ በጀት አገልግሎት የሚውል ሎት 1 ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣ ሎት-2 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና

Enat Bank S.C Invites All Interested Bidders for the Supply of PIN Mailer Paper

INVITATION TO BID Enat Bank S.C invites all interested bidders for the supply of PIN Mailer Paper which is mentioned

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ለባንክ ፤ ለኢንሹራንስ ፣ ለመጋዘን ፣ ለቢሮ ፣ ለነዳጅ ማደያ ፣ ለት/ቤት ፣ ለአነስተኛና መካከለኛ ኢንዱስትሪዎች ወዘተ. የቤተክርስቲያኗን አገልግሎት የማይጋፋ የልማት ሀሳብ ያላቸውና የቤተክርስቲያኗ አባል የሆኑ ግለሰቦችና ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለማልማት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በአቃቂ ቃ/ክ/ከተማ ወረዳ 06 ክልል ውስጥ የሚገኘው የሳሪስ ም/ቅዱሳን ፈ/ሕይወት አቡነ

ጣምራ ለማህበራዊ ልማት ድርጅት ሲገለገልባቸው የነበሩ ሞተር ሳይክሎች የሙዚቃ መገልገያ ቁሳቁሶች (ኪቦርድ ቤዝ ጊታር ሊድ ጊታር ሞንታርቦዎችን) እንዲሁም የቢሮ መገልገያዎች ኮምፒውተሮችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል 

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን ጣምራ ለማህበራዊ ልማት ድርጅት ከዚህ ቀደም ሲገለገልባቸው የነበሩ ሞተር ሳይክሎች የሙዚቃ መገልገያ ቁሳቁሶች (ኪቦርድ ቤዝ ጊታር ሊድ ጊታር