Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ጨረታቁጥር ግ-12/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ Construction material፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ Plastic

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ Construction Material፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ Plastic Tile፣ ምግብ ነክ እና የእይታ መሣሪያዎችን (መነጽር) በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰነድ ቁጥር 121 መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ቁሳቁሶቹም፦ 1. አሉሚኒየምና አሉሚኒየም ነክ ቁሳቁሶችና ቶቦላሬዎች

መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያሃራጅ ቁጥር ሃ-10/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ በኦክሽን ኢትዮጵያ ኦንላይን መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩከ ቅ/ፅ/ቤት በ18/06/2018 ዓ.ም እና 21/06/2018 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋጫ፣ ኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የሞባይል ቀፎና አክሰሰሪ፣ ምግብ ነክ፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ቁርጥራጭ ብረቶች እና ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በቢሾፍቱ አካባቢ ለሚያስገነባው አዲስ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት የማህበረሰብ መልሶ ማቋቋሚያ እና አዲስ የመኖሪያ ስፍራ ዲዛይንና ግንባታ (Design Review and Construction of Livelihood Restoration and Resettlement Project at Bishoftu City on Trunkey Basis) ብቁ የህንጻ ተቋራጭ ተወዳዳሪዎችን ለመጋበዝ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡-SSNT-T484 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በቢሾፍቱ አካባቢ ለሚያስገነባው አዲስ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት የማህበረሰብ መልሶ ማቋቋሚያ

The United Nations Development Programme (UNDP) Invites Eligible Bidders to the Procurement of National Consultant for Developing a Green Climate Fund Operational and Programming Manual

UNITED NATIONS DEVELOPMENT PROGRAMME (UNDP) IC – INDIVIDUAL CONTRACTOR No Brief Consultancy/Job Post Contract Туре Procurement Ref. No. Web-link to

የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ጎማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር YCFCU/24373/16 የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ ዩንየን ለላንድ ክሩዘር ተሽከርካሪ ጎማ ቁጥር 7.50R16/8PLY ለላንድ ኩሩዘር ፕራዶ ተሽከርካሪ

Zemen Bank S.C Invites Interested and Eligible Bidders for the Supply of Different Electrical and Mechanical Spare Parts for Zemen Bank HQ Building Management Activities

Invitation to Bid International Competitive Bid (ICB) Bid Ref No.: Re-ZB/19/24 Zemen Bank S.C. invites interested and eligible bidders for

Gift Trading Plc. Would Like to Invite Qualified Consultants to Assess its Export Performance in Terms of Both Volume and Value by Streamlining its Export Business Operations

Bunna Bank S.C (BB) Invites Stationery Items, Cleaning Items, Printed Items & Demolishing, Refix, Supply, and Construction Work of Aluminum, Counter Work, Guard House, and Strong Room

ሲንቄ ባንክ የመኖሪያ ቤት፣ ኢንኩቤተር የሰው እና የዕቃ ጭነት ባጃጅ፣ የጤፍ መውቂያ፣ የዳቦ መጋገሪያ፣ የቴራዞ መስሪያ ማሽን ከ300 ምጣድ ጋር፣ የብሎኬት ማምረቻ ማሽን እና የእርሻ ትራክተር ንብረቶች በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታቂያ ቁጥር 001 ሲንቄ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ተበዳሪዎች በገቡት ውል መሠረት ብድሩን በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት የተረከባቸውን

ኦሞ ባንክ አ.ማ. የወልቂጤ ዲስትሪክት ለብድር መያዣ የያዛቸውን የመኖሪያ ቤት እና ንግድ ቤት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሀራጅ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90-98/90 መሰረት በተሰጠው ስልጣን መሰረት ለብድር መያዣ የያዛቸውን

ንብ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች የተሽከርካሪ አካላት፣ ሮያል ተች ደብተር እና ጆንያ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኩባንያችን የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች የተሽከርካሪ አካላት፣ ሮያል ተች ደብተር እና ጆንያ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ለመሸጥ ይፈልጋል