Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government (Feb 28, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/5835b0a9-66e5-4ee4-86f6-79cefb2c85bd/open Invitation to Bid WOREDA 06 LIVE STOCK MARKET CENTER CONSTRUCTION WORK Procurement
Lemi Kura Sub City Administration Invites Eligible Bidders for the Procurement of Woreda 06 Live Stock Market Center Construction Work
Government (Feb 28, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/e93fb511-ce27-40b4-81dd-ad4e12aa6ff3/open Invitation to Bid የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ Procurement Reference No: LK-NCB-G-0170-2018-BID-OpenProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement
ለሚ ኩራ ክ/ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት: የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
2merkato.com (Feb 27, 2026) Reference No-መቀአስተ-/02/2026Date February 27/2026 Re-advert INVITATION TO TENDER FOR Outdoor Playground MaterialsLOCATION: SOS CHILDREN’S VILLAGE’S Mekelle SUBMISSION DEADLINE: 12 March 2026 SOS Children’s Village, Tigray CVW Funded
SOS Children’s Village, Tigray CVW, is Seeking Tenders for the Supply of Outdoor Playground Materials to Schools in Axum, Samre, and Kolla Temben.
Addis Zemen (Feb 27, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ኤልያስ ሴባ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ እታገኝ እሸቴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/108267 06/2/2016
የቦታው ስፋት 90 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአርባ ምንጭን ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት አ/ም/ከ/ማዘ/ቤታ/አ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል ትራንስፎርመር 15V 315KA በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአርባ ምንጭን ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት አ/ም/ከ/ማዘ/ቤታ/አ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል ትራንስፎርመር 15V 315KA በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ መስፈርቱን
The Agricultural Transformation Institute Now Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for the Procurement of Vermi Compost Production Center Equipment, Water Cane(15Lit), Wheelbarrow, Composite Sack, Shovel, Roto of 2000 and Rake
Invitation to RE-BID National Competitive Bid/NCB/ Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia Organization: Agricultural Transformation Institute/ATI/ IFB Title: Procurement
Ethiopian Wildlife Conservation Authority Invites Sealed Bids from Eligible Bidders of Construction Consultants of Grade 3 and Above for the Consulting Services for Detailed Design, Cost Estimate & Preparation of Tender Document (SBD) for Bale Mountains National Park (BMNP) Infrastructure
Notice of invitation for bids Reference number: EWCA 002/August 2024/Nehase 2016 The Ethiopian Wildlife Conservation Authority is implementing the “Conservation
የድል በትግል የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የሰራተኛ የደንብ ልብስ፣ የቢሮ እቃዎች፣ ህትመት፣ የትምህርት እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ቋሚ አላቂ እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ ማሽን ጥገና፣ የመብራት እና ቧንቧ ጥገና ዝርጋታ፣ የጭነት እና ማጓጓዣ አገልግሎት መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታው ቁጥር 01/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ት/ፅ/ቤት ወረዳ 01 ስር የሚገኘው የድል በትግል የመጀመሪያ ደረጃ
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሰቲ የእንስሳት ሕክምና እና ግብርና ኮሌጅ እንስሳት ምርምር እና እርባታ ማዕከል የ2017 ዓ.ም ለእንሰሳት መኖነት የሚያገለግሉ የተለያዩ መኖዎች ግዥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር እ/ህ/ግ/ኮ 002/2017 በአዲስ አበባ ዩኒቨርሰቲ የእንስሳት ሕክምና እና ግብርና ኮሌጅ እንስሳት ምርምር እና እርባታ ማዕከል የ2017
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ የቢሮ አላቂ ጽህፈት መሳሪያዎች ግዥ፣ የፅዳት እቃዎች ግዥ፣ የኤሌክትሮኒክስ ግዥ፣ የቢሮ ፈርኒቸር አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- 03/2017 በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በመደበኛ በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ
የመኖርያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ኃይሉ ጠጁ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተሸከርካሪዎች የፊት በር ላይ በግራ እና በቀኝ የሚለጠፍ የሎጎ እስቲከር ህትመት አቅርቦት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ፣ ፍቃድ እና ልምድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር EEP/ST/NCB/06/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተሸከርካሪዎች የፊት በር ላይ በግራ እና በቀኝ የሚለጠፍ የሎጎ እስቲከር ህትመት አቅርቦት
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን እና የፎርስ ተሽከርካሪ ሞተር በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋ
የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን እና የፎርስ ተሽከርካሪ ሞተር በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።