Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter (Apr 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/026/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (216/1992) (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበዉን ንብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተቁ የተበዳሪ ስም
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. ለሆቴል አገልግሎት የሚዉል G+4 ህንፃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የድርድር የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 31, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ሂጅራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90(እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሰረት በዋስትና የያዘውን ንብረት ባለበት በሓራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል፣ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም
ሂጅራ ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት ባለበት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
2merkato.com (Apr 01, 2026) RE-BID INVITATION FOR THE SUPPLY, TRANSPORT, INSTALLATION, TESTING AND COMMISION OF SOLAR POWER SYSTEM BID NO.RE- 324/2026 CARE was Founded in 1945, CARE (Cooperative for Assistance
CARE Ethiopia Invites Bids for the Supply, Transport, Installation, Testing, and Commissioning of Solar Power Systems for Water Pumping in West Hararghe Zone, Funded by GAC.
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ አስናቀች ፍቃዱ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ መቅደስ ፍቃዱ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የማልጋ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በኩል የጉጉማ ማዘጋጃ ቤት በ2017 በጀት ዓመት ሊሰራ ያቀደው መሰረተ ልማት ለመንገድ ስራ የሚሆን ጠጠር የጭነት አገልግሎት በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የማልጋ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በኩል የጉጉማ ማዘጋጃ ቤት በ2017 በጀት ዓመት ሊሰራ ያቀደው መሰረተ
የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ አቶ መድህን መጃ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ አቶ ተስፋዬ ባሳ መካከል ባለው የአፈጻጸም ክስ
ኦሮሞ ራስ አገዝ ማህበር እ.ኤ.አ. የ2024 ዓመታዊ ሂሳቡን በውጭ አዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል
የኦዲት አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሞ ራስ አገዝ ማህበር (OSRA) የኢትዮጵያ ነዋሪዎች በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ የተቀናጁ
Addis Ababa Light Railway Transport Service Enterprise Would Like to Notify the Extension of the Submission Deadline for the Procurement of Escalator Maintenance Service and Procurement Elevator Spare Parts
Notification to Bidders Subject: Extension of Submission Deadline for procurement of escalator maintenance service and procurement elevator spare parts. This
ወሎ ዩኒቨርስቲ የልዕለ ህክምና ግቢ እና የደሴ ግቢ የጠቅላላ አገልግሎት የጥገና እቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የልዕለ ህክምና ግቢ እና የደሴ ግቢ የጠቅላላ አገልግሎት የጥገና እቃ ግዥ Procurement Reference No: WU-NCB-G-0052-2017-BIDProcurement Category: Goods
በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን/አዋበል/ወረዳ ሉማሜ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለተማሪዎች ማሰልጠኛ አገልግሎት የሚውል እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እንዲሁም ሰው ሰራሽ ዲክረንስ የደን ዛፍና ባህርዛፍ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን/አዋበል/ወረዳ ሉማሜ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለተማሪዎች ማሰልጠኛ አገልግሎት የሚውል ከመደበኛ በጀትና ከውስጥ ገቢ በጀት
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ የተወረሱ የመገናኛ መሳሪያ፣ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች የቤትና ቢሮ ዕቃዎች፣ የሞተር ሳይክል እና መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች እና ምግብ ነክ በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 28/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለባህርዳር ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የ Supply and Fix Epoxy and Anti-Static Epoxy Flooring ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር DCE/SF/25/2025 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለባህርዳር ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የ Supply and fix Epoxy and