Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Aug 02, 2026), Addis Zemen (Aug 02, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0028/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም
ዳሸን ባንክ አ.ማ. ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 45/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ
አማራ ባንክ አ.ማ ለኢንዱስትሪ እና ለኢንዱስትሪ መጋዘን በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ)
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Addis Zemen (Aug 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የመኪና ጥገና ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ 02/2019 በወላይታ ሶዶ ከተማ የሚገኘው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለ2019 በጀት ዓመት በከተማ ውስጥ ከሚገኙ ጋራዦች
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለ2019 በጀት ዓመት በከተማ ውስጥ ከሚገኙ ጋራዦች የተሽከርካሪ ዓመታዊ ጥገና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Customs Commission፡ Procurement of Uniforms
Government (Jun 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0af8319d-353f-4caf-8285-053e03fcf1aa/open Lot Information
Ethiopian Public Service University :Procurement of Spare Parts
Government (Jun 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5496dacc-7fbc-4f16-8a84-4db041ac171a/open Lot Information
Arsi University :Procurement of Journal Publication 3
Government (Jun 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/265f8d21-4de6-4a87-99d3-16665166550a/open Lot Information
Ministry of Finance :Procurement of Spare Parts H21
Government (Jun 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8089780b-089f-4d03-b2be-f8a849492b09/open Lot Information
Ethiopian Public Service University :Procurement of Printing and Publishing Services
Government (Jun 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0d1ce9e8-23a3-4dd3-9600-6d2427f41fcc/open Lot Information
የቦታው ስፋት 550 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jun 22, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሊቨን ተፈሪ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ሰለሞን ታደሰ መካከል ስላለው
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የባቱ ኮስቲክ ሶዳ ፋብሪካ በፋብሪካው ዋና ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 22, 2026) የሚወገዱ ንብረቶች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002-2018 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የባቱ ኮስቲክ ሶዳ ፋብሪካ
የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ሂሳቡን በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 22, 2026) የኦዲት ስራ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ክለብ የ2018 ዓ.ም በጀት ሰኔ 30 የሚጠናቀቀውን
በወላይታ ልማት ማህበር ዳሞታ ኮንስትራክሽን ኩባንያ ለሚያሠራቸው ግንባታ ሥራዎች ግንባታ ጥሬ ዕቃ የጥርብ ድንጋይ፣ የክስካሶ ድንጋይ፣ አሸዋ እና ጠጠር ከሚያቀርቡ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በወላይታ ልማት ማህበር ዳሞታ ኮንስትራክሽን ኩባንያ በወላይታ ዞን ውስጥ በተለያዩ ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች