Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Sep 08, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ወለጋ በነጆ ወረዳ የሚገኘው የነጆ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 ባጀት ዘመን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የተለያዩ ህትመቶችን በግልጽ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ወለጋ በነጆ ወረዳ የሚገኘው የነጆ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዘመን የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 08, 2026) የዕቃዎች ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያማስታወቂያ ቁጥር 2/2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ የንጽህና መጠበቂያ እና የኮስመቲክስ ዕቃዎች ፣ የእህል ምርት ውጤቶች ሌሎች
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ የንጽህና መጠበቂያ እና የኮስሞቲክስ ዕቃዎች፣ የእህል ምርት ውጤቶች እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሽጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 07, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 48/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/82 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ
አማራ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 07, 2026) RE-INVITATION NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Gambella baromado CSC office construction Works Procurement Reference Number: EEU/GAM/R/NCB-001/2018 No Items Bid Security Amount Bid Opening
The Ethiopian Electric Utility (EEU) Gambella Region is Inviting Sealed Bids for the Construction of the Gambella Baromado CSC Office.
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ዓለምገና መ/ጥ/ዲስትሪክት 25 ሰው መጫን የሚችል የሠራተኞች ሰርቪስ (አውቶብሶች) በቁጥር 6 (ስድስት) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 21, 2026) አስቸኳይ የጨረታ ማስታወቂያ ጨ-47-2018 የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ዓለምገና መ/ጥ/ዲስትሪክት ስር ለሚገኙ ፕሮጀክቶችየሚሆን 25 ሰው መጫን
የሐረሪ ሕዝብ ክልላዊ መንግሥት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውሉ በነጠላና በአፓርትመንት ደረጃ የተዘጋጁ ይዞታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስተላለፍ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሐረሪ ሕዝብ ክልላዊ መንግሥት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ባለሥልጣን፤ የከተማ
ወላይታ ድቻ ስፖርት ክለብ በ2019 በጀት ለስፖርት ክለብ የተለያዩ የውድድርና የልምምድ ትጥቆችንና ቁሳቁሶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 21, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የማስታወቂያ ቁጥር ወድስክ 09/2018 ዓ.ም ወላይታ ድቻ ስፖርት ክለብ በ2019 በጀት ለስፖርት
Walia Cork Factory P.L.C. Invites Eligible and Qualified Bidders for the Purchase of Raw Materials, Specifically Non-printed, Uncoated, and Unprinted Tin Free Steel Sheets.
Addis Zemen (Aug 21, 2026) INVITATION TO BIDTENDER NO-WCF 003/2018 WALIA CORK FACTORY P.L.C. invites interested eligible and qualified bidders
259 ካ/ሜ የሆነ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 21, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለሙበት ሀፊዛ ኡመር እና በፍ/ባለዕዳ ቶፊቅ ሻፊ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
አሰር ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ኩባንያ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
2merkato.com (Aug 21, 2026) ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 50/2018 አሰር ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ኩባንያ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተጠቀሱትን ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔት በጨረታ
ወሳሳ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር በዱከም ክ/ከተማ ላስገነባው B+G+5 ህንፃ የቀሩትን ስራዎች የመጨረስ እና የጥገና ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 21, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ወሳሳ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር በዱከም ክ/ከተማ ላስገነባው B+G+5
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በምዕራብ አርሲ ዞን የነጌሌ አርሲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 21, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በምዕራብ አርሲ ዞን የነጌሌ አርሲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሰ/ሸዋ ዞን የአጣዬ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2019 በጀት አመት የህሙማን የሚቀርብ የበሰለ የምግብ አቅርቦት አውት ሶርስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት እና መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 21, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሰ/ሸዋ ዞን የአጣዬ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2019 በጀት