Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter (Apr 22, 2026) በሙጪ ኦዲተሮች ሂሳብ ለማስመርመር በድጋሜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ሰነድ ቁጥር 0014/2018 ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ ሂሳብ ለማስመርመር የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ለሶስት አመት ማለትም እ.ኢ.አ ከ2026
ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ. ሂሳብ ለማስመርመር የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ለሶስት አመት ማለትም እ.ኢ.አ ከ2026 እስከ 2028 የተሰሩ የኩባንያዉ ሒሳቦችን ውል በመግባት ማሰራት ይፈልጋል
Reporter (Apr 22, 2026) ለዳይጅስቲቭ ብስኩት ግዥ ለሶስተኛ ግዜ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት 220 ግራም የዳይጄስቲቭ ብስኩት ለሶተኛ ጊዜ በወጣ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት 220 ግራም የዳይጄስቲቭ ብስኩት ለሶስተኛ ጊዜ በወጣ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter (Apr 22, 2026) Development Bank of Ethiopia Invitation for National Competitive Bld Bid Ref. No. DBE/NCB/G/016/2025/26 (RE-BID) 1. Development Bank of Ethiopia invites interested bidders for the Procurement of
Development Bank of Ethiopia Invites Bids for the Procurement of a Minor Less Camera System and Accessories
Addis Zemen (Apr 22, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የቤ/ጉ/ክ/መ/ገቢዎች ባለስልጣን በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፤ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ድርጅቶች፡–
የቤ/ጉ/ክ/መ/ገቢዎች ባለስልጣን በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የዳግማዊ ምኒልክ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት እቃዎች ለመግዛት ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድር መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 27, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ዳ/ም/ኮ/ስ/ሆ/02/2018 የዳግማዊ ምኒልክ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች
የተለያዩ ወፍጮዎችን፣ አነስተኛ ጀነሬተር የወፍጮ መለዋወጫ ዕቃዎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Oct 27, 2025) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አደም አብራር መሀመድ እና በፍ/ባለዕዳ ዲዋ አይሲት ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳው ጤና ጽ/ቤት በዋን ዋሽ በጀት ለኢንጌ፣ ለጅማ ወለኔ፣ ለገሬኖና ለአበዘት ጤና ጣቢያ አመድ መቅበሪያና ለአበዘት ጤና ጣቢያ የደረቅ ቆሻሻ ማቃጠያ ስራ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ ለመጀመሪያ ጊዜ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በሸገር ከተማ የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት ለገላን ክ/ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የስፖርት ትጥቆች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በሸገር ከተማ የገላን ክ/ከተማ
በአሪ ዞን ጂንካ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት ለጂ/ከ/አስተዳደር የማዘጋጃ ቤት የዶዘር ማሽን መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም እና ጥገና ለማስደረግ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 27, 2025) Read Carefully የጨረታ ማስታወቂያ በአሪ ዞን ጂንካ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት ለጂ/ከ/አስተዳደር የማዘጋጃ ቤት የዶዘር ማሸን መለዋወጫ
University of Gondar: PROCUREMENT OF ANIMAL FOOD (የእንስሳት መኖ ግዥ)
Government(Oct 28, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/fae48ed8-637a-4972-a6d8-c3cb1d20b469/open Reference
የጨለለቃ ክ/ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ቤት ስፋቱ 474 ካ.ሜ የሆነ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የጨረታ ማስታወቂያ የፍ/ባ/መብቶች፡-1ኛ ወ/ሮ
የኮምቦልቻ ዶሮ ሀብት ልማት ኢንተርፕራይዝ ለ2017 በጀት ዓመት የሂሳብ ምርመራ ወይም ኦዲት ለማስደርግ እና የ2018 በጀት ዓመት ግዥ የዶሮ መኖ ጥሬ እቃዎች፣ የተመጣጠነ /የተዘጋጀ/ የዶሮ መኖ፣ የዶሮ ክትባት /መድኃኒት/፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የቧንቧ እቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች እና የማዳበርያ ከረጢት፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኮምቦልቻ ዶሮ ሀብት ልማት ኢንተርፕራይዝ ለ2017
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጽዳት እቃዎች፣ ልዩልዩ እቃዎች፣ ስፔርፓርት እቃዎች፣ ኮስሞቲክስ ዕቃዎች እና አልባሳት እቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 27, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 06/2018 በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ