Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (May 11, 2026) ለሁለተኛና ለሶሰተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1. ሰርገኛ ጤፍ ብዛት ሶሰት ሺህ ለሶሰተኛ ጊዜ

መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ ሰርገኛ ጤፍ እና ነጭ በቆሎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (May 11, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የተለያየ መጠን ያላቸው BUTTWELDING HDPE

የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 12, 2026) የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ባህላዊ መልከዓ ምድር ዓለም ዓቀፍ ቅርስ አስተዳደር ጽ/ቤት ከፌዴራል ቅርስ ባለስልጣን ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በይርጋ

በጌዲኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት አጥር እና የመጸዳጃ ቤት በዘርፉ የተሰማሩትን ማኅበራትን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 12, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ያገለገሉ ያማሃ ሞተር ሳይክሎችና ቶዮታ ፒካፕ መኪና በግልጽ

በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ያገለገሉ ያማሃ ሞተር ሳይክሎችና ቶዮታ ፒካፕ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በቾ ወሊሶ የገበሬዎች ሕብረት ስራ ዩኒየን የተለያየ ዓይነት ያገለገሉ እና አዲስ የፋብሪካ ማሽኖች እና የተለያዩ አይነት ያገለገሉ ኮምፒውተሮች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ

Engineering Corporation of Oromia Has Secured a Budget for the Procurement of Stationeries and Sanitary Materials

Addis Zemen(Nov 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   Invitation for National Competitive Bid Reference Number: ECO-09/2018 1.

አማራ ባንክ አ.ማ. ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 16, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር አማራ ባንክ/32/2018 አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን

የሲዳማ ብሔራዊ ክልል መንግስት የዳራ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር ጽ/ቤቶች የጽህፈት መሳሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Yedebub Nigat(Nov 15, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልል መንግስት የዳራ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃላ/የተ/የግል/ማህበር ለተለያዩ ተቋማት ለሚሰጠው የሥራ አገልግሎት ጥቅም ላይ የሚውሉ የመታወቂያ ማንጠልጠያ፣ ለስልጠና ማዕከላቸው ለበር እና የመስኮት መጋረጃ ድርጅታችን በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ግዢ ለመፈፀም ይፈልጋል

የለኩ ከተማ አሰ/ር ፋይንስ ጽ/ቤት ኮብልስቶንና ዲች ግንባታ ስራ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Yedebub Nigat(Nov 15, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ የለኩ ከተማ አሰ/ር ፋይንስ ጽ/ቤት በከተማው ልማትና

የደብረብርሃን አጠቃላይ ስፔላይዝድ ሆስፒታል መድኃኒት ሪኤጀንት ሰፕላይ፣ የሕክምና መሣሪያ፣ መለዋወጫ እቃዎች እና ኮስሞቲክስ ለተከታታይ አንድ ዓመት የሚቆይ ግዥ አቅርቦት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በልደታ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኝ ዳግም ህዳሴ ጤና ጣቢያ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Lessan(Nov 15, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በልደታ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኝ ዳግም

በኣሪ ዞን በጋዘር ከተማ አስተዳደር በጋዘር ከተማ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ለማስተላለፍ ያዘጋጃውን ለመኖርያ አገልግሎት የሚዉሉ በቁጥር 50 ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ይፈልጋል