Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jul 12, 2026) ዘመን ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ንብረቶች እና ሌሎች ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ) ዘመን ባንክ አ.ማ. ልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶችን (የቢሮ ፈርኒቸሮችን) ባሉበት ሁኔታ

ዘመን ባንክ አ.ማ. ልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶችን (የቢሮ ፈርኒቸሮችን) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 12, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ)

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter (Jul 12, 2026) COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA Invitation for National Competitive Bid (Re-bid) Commercial Bank of Ethiopia, invites interested and qualified bidders/suppliers for the purchase of the following goods

The Commercial Bank of Ethiopia is Inviting National Competitive Bids for the Supply of Laundry Equipment, Specifically One High-speed Washing Machine, One Dryer, and One Heavy-duty Iron Table.

Reporter (Jul 12, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘዉን ከዚህ በታች የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት

ሕብረት ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 17, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WSSF/LP/001/2026 የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ የሜይዴይ ቅድመ 1ኛ እና 1ኛ የመ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 17, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሜ 001/2018 ዓ.ም የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ የሜይዴይ ቅድመ 1ኛ

በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የጢያ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓ.ም በመሰረተ ልማት ዲች ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 17, 2026) ግልፅ የጨረታ የማስታወቂያ ቁጥር 04/2018 በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የጢያ ከተማ ማዘጋጃ ቤት

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ቱሉ ኤጀርሳ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት አመት 2ኛ ዙር የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 17, 2026)  ግልጽ የጨረታ  ማስታወቂያ የገዥው መለያ ቁጥር 002-2018 ዓ.ም. በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ቱሉ

በደ/ምዕ/ኢት/ያ/ሕ/ክ/መ/የኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ የመኪና ጎማዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 17, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ምዕ/ኢት/ያ/ሕ/ክ/መ/የኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ የመኪና ጎማዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ቅርንጫፍ ፅ/ቤቶች ስር የሚገኙ ነባር ቤቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 17, 2026) የ5ኛ ዙር የቤቶች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ/ ብግጨ /አገ/ዐ5/5/2018 1 የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን

በወላይታ ሶዶ ከተማ የሚገኘው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት ከለር ፕሪንተር እና እስካነር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 17, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 03/2018 በወላይታ ሶዶ ከተማ የሚገኘው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የይርጋዓለም ከተማ አስተዳደር በተለያዩ ቦታ የመንገድ ከፈታ ሥራ በCAT EXCAVATOR ማሽን እና CAT GRADER የራሱ የሆነ ማሽነሪዎች ያላቸው ተጫራቾችን እና 16m2 በሚጭን ገልባጭ መኪና ሰሌክት ማቴሪያልን ወይንም ጠጠር በከተማ ውስጥ የተለያዩ ቦታ ለመድፋት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በደ/ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የቦረዳ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በካፒታል በጀት ዱጋና ጋሜሮ ቀበሌ ጤና ኬላ ግቢ አጥር ሽንት ቤት ኢንስኔተር ፓላሰን ግንባታ በተደራጁ ማህበራት አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል