Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Sep 22, 2026) አንደኛ ዙር ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ መስያ ቁጥር፡- አ/ፋ/ት/ግልፅ ጨረታ/01/2019 ዓ.ም በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 አዲስ ፋና አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 አዲስ ፋና አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት፣ ማስጠገን እና ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 21, 2026) የተሽከርካሪ ጥገና ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ሎት 1. የጌዴኦ ዞን ግብርና መምሪያ ንብረት የሆነው ታታ የጭነት መኪና ሎት 2. የጌዴኦ ዞን መንግስት
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት መኪና በዘርፉ በተሰማሩት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሐራጅ ቁጥር 07/2019 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሥነ-ስርዓት ሳይፈፀምባቸው የተወረሱ እና በህገ- ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አዳዲስ አልባሳት (የመጋረጃ ጨርቆች)፤
በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሥነ-ስርዓት ሳይፈፀምባቸው የተወረሱ እና በህገ- ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አዳዲስ አልባሳት (የመጋረጃ ጨርቆች)፣ አዳዲስ አልባሳት (ጫማዎች) እና አዳዲስ አልባሳት (የሱፍ ጨርቆች) በሐራጅ ጨረታ በኦክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 21, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 11/2019 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Somali Regional State Dollo Addo College of Teacher Education Invites Eligible Bidders to Participate in a Bid for the Supply and Delivery of Food Items and Related Materials for the 2019 E.C. Fiscal Year.
Ethiopian Herald (Sep 24, 2026) Invitation for bid The Somali Regional State Dollo Addo College of Teacher Education hereby invites
The Ethiopian Somali Regional State, Moyale TVET College Invites Eligible Bidders for Five Distinct Lots: Lot I (Student Food), Lot II (Department Materials), Lot III (Chairs and Learning Boards), Lot IV (Mattresses and Lockers for Students), and Lot V (Guest House).
Ethiopian Herald (Sep 24, 2026) Invitation for bid IFBNO; SRS MTVETC/00206/2019 The Ethiopian Somali regional state, moyale TVET college invites
SOS Children’s Villages in Ethiopia is Inviting Bids from Grade 5 or Above Building/General Contractors for the Construction of One Block of Four Classrooms to Extend Alelu Primary School in Shashemene.
2merkato.com (Sep 24, 2026) INVITATION TO TENDER FOR CONSTRUCTION OF 01 BLOCK OF 04 CLASSROOMS FOR EXTENSION OF ALELU PRIMARY SCHOOL,
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ዝርዝራቸው ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘ የስራ ዝርዝር (Specification) መሰረት የElectromechanical Work System አቅርቦትና ገጠማ ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/SF/131/2026 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት መስከረም 10 ቀን 2019 ዓ.ም ባወጣው የሽያጭ ማስታወቂያ ላይ ማሻሻያ አድርጎበታል
Addis Zemen (Sep 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ማሻሻያ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት መስከረም 10 ቀን 2019 ዓ.ም በወጣው የአዲስ ዘመን ጋዜጣ
ሲዳማ ክልል ምክር ቤት በ2019 በጀት ዓመት የፅህፈት መሣሪያ (stationary)፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የጽዳት ዕቃ፣ የሲዳማ ባህል ልብስ፣ የመኪና ኮንፈርት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሲዳማ ክልል ምክር ቤት በ2019 በጀት ዓመት ሎት 1. የፅህፈት መሣሪያ (stationary) ሎት
Ministry of Finance፡ Procurement of Spare Parts H13
Government (Sep 24, 2026) Please click on this Link in order to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9ebdeac8-8da8-4d77-8ed4-b9e55b97a338/open Lot Information
Ethiopian Police University፡ Procurement of Color Printer
Government (Sep 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b17e3cc8-eb8f-48c4-9bcb-b5f838c63b3e/open Lot Information
Bonga University፡ Procurement of Tyre
Government (Sep 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/19b3d9ed-d332-470f-8f62-059a20202c24/open Lot Information