Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪዉ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ የቦታ ስፋት 500 ካሬ የሆነ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች የጥራጥሬ እህሎች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 23, 2026) በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር (EU-DDRR-014) የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የድጋፍ ማስተባበሪያና አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በ2019 በጀት –sf ሊያሰራ

የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የድጋፍ ማስተባበሪያና አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን የእንስሳት ክሊኒክ ግንባታ ሥራዎች ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰፈረ ሰላም ካምፖስ በ2018 በጀት ዓመት ለኮሌጁ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው የተማሪዎች ስቴሽነሪ ሱቅ፣ የተማሪዎችና የሰራተኛ አገልግሎት መስጠት የሚችሉ የወንድ ፀጉር ቤት፣ የሴት ፀጉር ቤት፣ የተማሪዎች ለመጫወቻ የሚያገለግሉ ፑል፣ የተለያዩ መጫዎቻዎች አስገብቶ ማጫወት ለምሳሌ ጆተኒ፣ ከረንቡላ ወዘተ.. ለውጭ ድርጅቶች አወዳድሮ Outsource ለማድረግ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Palladium Global Management LLC Seeks Quotations for IT Equipment for the Data.FI Project in Ethiopia.

2merkato.com (Mar 03, 2026) Request for Quotation (RFQ) – goods or services Subject RFQ #: Field/217762/Tablets/Fixed Unit Price Contract-2026 RFQ

Mootummaa Naannoo Oromiyaatti Komiishinii Tuurizimii Oromiyaa Meeshaalee Diroonii, Kaameraa Fi Akseeseroota Isaa Dhaabbata Dhiyeessuu Danda’an Caal-baasii Ifaan Dorgomsiisee Bituu Barbaada.

2merkato.com (Mar 03, 2026) Beeksiisa Calbaasii Ifaa Mootummaa Naannoo Oromiyaatti Komiishinii Tuurizimii Oromiyaa Meeshaalee Diroonii, Kaameraa fi akseeseroota isaa Dhaabbata

የገላን የወንዶች አዳሪ ትምህርት ቤት በ2018 ዓ.ም. አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ የተለያዩ የፅዳት እቃዎች፣ የተለያዩ የደንብ ልብሶች እና ቋሚ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

171.19 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 01, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አብዮት ታደሰ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ህጻን ቃሉ በላይነህ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገንዘብ ቢሮ በሰሜን ሸዋ ዞን የገንዘብ መምሪያ የመርሀቤቴ ወረዳ ገንዘብ ጽ ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ የፅ/መሳሪያ እና የፅዳት እቃ እንዲሁም በመ/ወ እንስሳት ሃብት ጽ/ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ የእንስሳት መድሃኒት እና የህክምና መገልገያ መሳሪያ በግልፅ ጨረታ አጫርቶ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የቢሮ ግንባታ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 38/2018 1, Construction of Office Building@Dire Dewa- Dewelle

Dashen Bank Invites Bids for the Procurement of 3 Fully Electric Minibus Vehicles and 13 GPS Vehicle Tracking Systems.

Fortune (Mar 01, 2026) CALL FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) 1. Dashen Bank invites eligible and interested potential bidders for

የሚኦ ጋሳራ የባለብዙ ቀበሌዎች መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ ቋሚና አላቂ ዕቃዎች፣ የግንባታ እቃዎች (የውሃ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸሮች ሞተር ሳይክሎች (ሳይክሎች)፣ ጎማዎች፣ የደንብ ልብስና የደንብ ልብስ ስፌት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Financial Sector Deepening Ethiopia (FSD Ethiopia) Invites Eligible Audit Firms to Submit Proposals for the Audit of Financial Statements for the Period Ending March 31, 2025.