Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Sep 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር-10/2019 የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሀዋሳ ጉምሩከ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው የዕቃ
የሀዋሳ ጉምሩከ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የመገናኛ መሳሪያ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ/ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል አካላትና መለዋወጫ ዕቃዎች ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 28, 2026) RE-INVITATION TO BID OPEN NATIONAL COMPETITIVE BIDDING Tender No. AAMMI/NCB/006/2026 Ethio-engineering Group Adama Agricultural Machinery Manufacturing Industry hereby invites registered eligible National Bidders for LOT.1
Ethio-engineering Group Adama Agricultural Machinery Manufacturing Industry Hereby Invites Registered Eligible National Bidders for Procurement Supply And Delivery Of Spare Parts And Raw Materials Used For Production Of Implements (Disc Plough, Disc Harrow And Trailers)
Addis Zemen (Sep 29, 2026) በድጋሚ የወጣ የተሽከርካሪ ሽያጭ ማስታወቂያ ንብረትነታቸው የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ የሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች አንድላይ፣ ባሉበት ሁኔታና በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፤ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ
ንብረትነታቸው የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ የሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች አንድላይ፣ ባሉበት ሁኔታና በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አርባጉጉ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃ/የተወሰነ ያገለገለ አንድ ኤፌሰር የጭነት መኪና የጃፓን ስሪት የሆነ ሞዴሉ 2014 እና ሁለት ትሬሸሮች