Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Sep 18, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ስፖርት ኮሚሽን በ2019 በጀት ዓመት ለስፖርት ኮሚሽን ሎት 1 ለስፖርት ምክር ቤት ግቢ መሰብሰቢያ ደረሰኝ ግዥ ፣ ሎት
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ስፖርት ኮሚሽን በ2019 በጀት ዓመት ለስፖርት ምክር ቤት ግቢ መሰብሰቢያ ደረሰኝ ግዥ እንዲሁም ለሀገረ-ሰላም አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል 60 ለሰልጣኞች የምግብ አቅርቦት በድጋሚ በማውጣት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ ከተማና መሰረተ ልማት መምርያ በ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት በኮሪደር ልማት የተሰሩ የሕዝብ መገልገያና መዝናኛ
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ከተማና መሰረተ ልማት መምርያ በ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት በኮሪደር ልማት የተሰሩ የሕዝብ መገልገያና መዝናኛ ሥፍራዎች ካፌዎችንና ሱቆቹን በጨረታ ለማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 18, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየነባር መጸዳጃ እና መታጠቢያ ክፍሎች የእድሳት ስራ ገነት ሆቴል በግቢው ውስጥ ያሉትን ነባር የመጸዳጃ እና መታጠቢያ ክፍሎች የግንባታ እድሳት ስራን ለማሰራት
ገነት ሆቴል በግቢው ውስጥ ያሉትን ነባር የመጸዳጃ እና መታጠቢያ ክፍሎች የግንባታ እድሳት ስራን ለማሰራት ብቁ የሆኑ የሀገር በቀል የህንጻ ወይም የጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ደረጃ- 5(አምስት) እና ከዚያ በላይ የሆኑ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር03/2019 በኢፌዴሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኮስሞቲክስ ዘርፍ ዕቃዎች፣ አልባሳት ዘርፍ እቃዎች፣ የንጽህና