Re-Invitation Tenders in 2021
2merkato.com (Sep 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የተረፈ ምርት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከመስከረም 01 ቀን 2018ዓ.ም እስከ መስከረም 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የሚያመርተውን ለሳሙና መስሪያ ግብዓት የሚሆነውን
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከመስከረም 01 ቀን 2018 ዓ.ም. እስከ መስከረም 30 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ የሚያመርተውን ለሳሙና መስሪያ ግብዓት የሚሆነውን የተነጠረ ሞራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 02, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/0035/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ
ዳሸን ባንክ አ.ማ. አዉቶሞቢል በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 02, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0034/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።
ዳሽን ባንክ አ.ማ. ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen (Sep 02, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያበድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡-ኢፕድ 004/2019 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጹትን አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት የመኪና ኪራይ፣ የልጆች መጽሔት ህትመት፣ የዳይሬክተሪ ህትመት እንዲሁም የአክለሪክ ፎቶ ህትመት መግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የሸኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የተለያዩ ቀበሌዎች የመንገድ ከፈታ፣ የቦይ ስራ የሪዎርክ ስራ ለመስራት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የተለያዩ ማሽኖች መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በ/ደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ የቤንች ሽኮ ዞን የሸኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የሸኮ ወረዳ ትራንስፖርትና
የቦታ ስፋት 87.56 ካ/ሜ የሆነ ኮንደሚኒየም ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 16, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሰላም ፈንቱ እና የፍ/ባለዕዳ ታደላ በርሄ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
የደ/አትዮጵያ ክ/መንግሥት በወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዘመን በማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ት ጽ/ቤት በከተማው መሠረተ ልማት ፕሮግራም የሲኖ ትራክ ገልባጭ መኪና ግዢ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታዎቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የደ/አትዮጵያ ክ/መንግሥት በወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዘመን በማዘጋጃ
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የፓወር ኢኩፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ XLPE, PVC BEDDING and PVC SHEATHING ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 16, 2026) ብሄራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የፓወር ኢኩፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ ለ2018 በጀት ዓመት
የአብክመ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ወልድያ ቅርንጫፍ የተለያዩ የግንባታ ሥራዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 17, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የአብክመ ህ/ጤ.አ/ወ/ቅ/ ግልጽ ጨረታ ቁጥር 002/2018 የአብክመ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
የምስራቅ ጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ኮምፒውተር እና የሞተር ሳይክል ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 17, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የምስራቅ ጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት መደበኛ ካፒታል በጀት ለተለያዩ
Information Network Security Administration፡ Procurement of Printing
Government (Mar 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b6599dcb-0cbb-426e-b6cb-7fdd5a64049d/open Lot Information
Ministry of Defense:Procurement of Spare Parts
Government (Mar 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0185505a-6ce3-4338-b346-81d5d05fb3c6/open Lot Information
The Ministry of Finance Seeks an IT Individual Consultant to Implement, Maintain, and Support All IT Systems and Services Used by ETICPA, Including Network Infrastructure, Software, Cybersecurity, and User Support.
Ethiopian Herald (Mar 17, 2026) REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTING SERVICES-INDIVIDUAL CONSULTANT SELECTION) Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia