Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ የሬዲዬ ስቱዲዮ ኢንቴሪየር ዲዛይን አገልግሎት ግዥ፣ የኤሌክትሪከ መኪና ጋራዥ አገልግሎት ግዥ፣ ቢል ቦርድ ግዥ፣ የነዳጅ መኪና ገራዥ አገልግሎት ግዥ፣ የሙዚቃ ባንድ አገልግሎት ግዥ፣ የመኪና ጎማና ጌጣጌጥ ግዥ፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች ግዥ እና የባህላዊና ዘመናዊ አልባሳት ግዥና ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 17, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 006-2018 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ ሚኒባስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። ተ.ቁ የሚገዛው የአገልግሎት

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ የትራንስፖርት አገልግሎት ሚኒባስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Government(Feb 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b42a5a6b-140a-404e-babd-e5208858778b/open Lot Information Procurement Reference Number: AKU-NCB-G-0041-2018-PUR Object of Procurement: Lot-40 ድጋሚ የወጣ የምግብ

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የምግብ ዘይት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 17, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ  ማስታወቂያ አፍሪካ ህብረት 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ 2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን   ሎቶች እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን 1 ሎት 1

አፍሪካ ህብረት 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአብክመ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በከሚሴ ከተማ አስተዳደር የከሚሴ ከተማ አስ/ከተማና መሰረተ ልማት ጽህፈት ቤት ለድርጅት አገልግሎት የሚውሉ የልማት ቦታዎችን በመደበኛ ጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ማስተላለፍ ይፈልጋል

የአርባምንጭ አካል ጉዳተኞች ተሃድሶ ማዕከል ያገለገለ መኪና በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 13, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአርባምንጭ አካል ጉዳተኞች ተሃድሶ ማዕከል ያገለገለ መኪና በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ

አዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለስልጣን ጉርድ ሾላ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የካፍቴሪያ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር NCB/GOV/AAWSA/GS/002/2018 አዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለስልጣን ጉርድ ሾላ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የካፍቴሪያ አገልግሎት

የሐረሪ ትምህርት ቢሮ የዴስክቶፕ ኮምፒውተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ሕጋዊ ብቃት ያላቸውን የአገር ውስጥ ተጫራቾች ይጋብዛል

Addis Zemen(Feb 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያቁጥር HR Edu 014/2018 ሐ/ህ/ክ/ት/ቢሮ የዴስክቶፕ ኮምፒውተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ሕጋዊ ብቃት ያላቸውን የአገር

የአረቅጥ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የኤሌክትሪክ ዝርጋታ ማሰልጠኛ ህንጻ (Building Electrical Installation) ግንባታ ስራ ለማከናወን ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአረቅጥ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የኤሌክትሪክ ዝርጋታ ማሰልጠኛ ህንጻ (Building Electrical Installation) ግንባታ ስራ ለማከናወን ተቋራጮችን

በንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ የሰዲል ለኢትዮጵያ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አስተዳደር ጽህፈት ቤት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የተለያዩ መሳሪያዎች፣ መጽሐፍት፣ ቋሚ የቢሮና የማሽነሪ እቃዎች፣ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ እና የግንባታ አገልግሎት ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 13, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ቁጥር 032፣ 033፣ 034/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን

የአሰላ መምህራን ት/ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለኮሌጁ አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 13, 2026) ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1 የአሰላ መምህራን ት/ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለኮሌጁ አገልግሎት የሚውሉ ቋም ዕቃዎችን

በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ትምህርት ጽህፈት ቤት ስር የሚገኘው የኦክስፋም ቅድመ አንደኛ ትምህርት ቤትና የአዲስ ፍሬ የመጀ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል