Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት የምግብ እጥረት ለታየባቸዉ ሕፃናት፣ ነፍሰጡርና አጥቢ እናቶች በድጋፍ መልክ የሚሰጥ ምግብ ነክ ግብአቶችን እንዲሁም በግዳን ወረዳ ለሚገኙ 4 የእንሰሳት ጤና ክሊኒኮች በድጋፍ መልክ የሚሰጥ የእንሰሳት መድሃኒትና የሕክምና ዕቃዎች በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶች/ ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የመጋረጃ እና የተለያዩ ቁሳቁስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Aug 13, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/5f22ca4b-6517-42f3-aeac-ab322f215df1/open 

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የምግብ ቤት ቁሳቁስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Aug 13, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/0ba3cb59-54e7-4e0f-afdd-ed1b2bbacaf6/open 

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሣሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች