Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 27/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ት/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፣ የመገናኛ መሳሪያ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ዓይነት ጫማዎች፣ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ ዕቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል አካላትና መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 19, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 11-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲከስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Dire Gazetta(Feb 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ድ/ዳ/ድ/ጮ/ሆ/06/2018 የድሬዳዋ አስተዳደር የድል ጮራ ሪፈራል ሆስፒታል ለ2018 ዓ.ም ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የመኪና ጎማ እና ካላማዳያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
የድሬዳዋ አስተዳደር የድል ጮራ ሪፈራል ሆስፒታል ለ2018 ዓ.ም ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የመኪና ጎማ እና ካላማዳሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሸያጭ ማስታወቂያ ጨቁ 09/2018 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Mercy Corps is Seeking a Firm to Provide Consultancy Services for Business Model Development for the Gambella Innovation and Technology Commission
Tender Notice (Re-advertisement) Reference: Tender Reference No: ET01/PR130169/2024 Mercy Corps is a non-religious, non-profit, and non-governmental international humanitarian organization. Mercy
የG+2 የሆነ ሕንፃ (ቤት) የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፌዴራል ፍርድ ቤቶች ፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት በፍርድ ቤት ትዕዛዝ የሚሸጡ ንብረቶች ዝርዝር መግለጫ የሀራጅ ሽያጭ የሚከናወንበት ቦታ
Islamic Relief Worldwide (IRW) Wants to Undertake the Supply and Installation of Three River Intake Floating Solar Irrigation Pumps and One Solar Submersible Pump
Invitation to Bid for Supply & Installation of Solar Irrigation Pumps in Cherrati and Elkere Woreda of Afdher Zone, Somali
ቦረን ሪል እስቴት አክስዮን ማህበር በስራተ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን አካባቢ ለመኖሪያ እና የንግድ ማዕከልነት ካስገባቸው ሕንፃዎች መካከል አንዱ የሆነውን ቦሪን ቁጥር 1 ህንፃ (አዋሽ ባንክ ያለበት ህንጻ) የንግድ ማዕከላት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የቦረን ቁጥር 1 ህንጻ የንግድ ቦታዎች ሽያጭ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቦረን ሪል ኢስቴት አክስዮን ማህበር በስራተ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን አካባቢ
Lion International Bank S.C. (LIB) Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of Annual External Auditing Service
INVITATION TO BIDBid Ref. No. LIB/NCB/S/003/2024-25 Lion International Bank S.C. (LIB) invites sealed bids from eligible bidders for the procurement
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አማ. ለ2017 (2024/25) በጀት ዓመት የመጋረጃ (Vertical Blind) እና የገንዘብ ቤት በር (Strong Room Door) አቅርቦት እና ሥራ ሕጋዊ እና በሥራው ልምድ ያላቸውን ድርጅቶች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የመጋረጃ እና የገንዘብ ቤት በር ሥራ ግዥግልጽ ጨረታማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 03/24/25 ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አማ. ለ2017 (2024/25) በጀት ዓመት የመጋረጃ (Vertical
አዋሽ ባንክ አ.ማ. አክሲዮኖችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የአክሲዮን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ አ.ማ. የተሻሻለው የባንክ ሥራ አዋጅ ቁጥር 1159/2011 ከመውጣቱ በፊት የውጭ ዜግነት ከያዙ ትውልደ ኢትዮጵያውያን
The French Embassy in Addis Ababa Has Allocated Funds Through the French Ambassador in Ethiopia for Partial Reconstruction of Boundary Walls
REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (CONTRACTORS FIRMS SELECTION) French Embassy in Addis Ababa, Ethiopia ASSIGNMENT TITLE – Partial Reconstruction of
United Nations Development Programme (UNDP) Ethiopia Would Like to Sale Used Vehicles
BID FOR SALE OF USED VEHICLES ETH4952-RE United Nations Development Programme (UNDP) Ethiopia would like to sale the following used