Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 20, 2026) የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ጤና

በጌዴኦ ዞን ጤና መምሪያ የበጀት ድጋፍ በራጴ ወረዳ ብርዳ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ግንባታ ቀሪ ሥራ ለማስገንባት በዘርፉ በደረጃ GC/BC 5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

Reporter (Aug 19, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አዲስ ባንክ አ.ማ. ለሰጠዉ ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሰረት በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ

አዲስ ባንክ አ.ማ. መኪና ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WVD32/2017-oc 1) ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት

ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Aug 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ከትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን የእውቅና ፈቃድ አግኝቶ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ጀሞ አካባቢ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ

ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Institute of Foreign Affairs : Procurement of Food and Beverages

Government (Aug 26, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/461f0fe2-3633-4a97-b7af-9bc3cf094de8/open ”

ብርሃን ባንክ አ.ማ ለተለያየ አገልግሎት፣ መኖሪያ ቤት፣ ትምህርት ቤት፣ የቡና ኢንዱስትሪ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 23, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች

ንስር ማይክሮፋይናንስ ኢንስትቲዩሽን አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 23, 2026)  የሐራጅ ማስታወቂያ፣ ቁጥር፡ 004/2018 ንስር ማይክሮፋይናንስ ኢንስትቲዩሽን አ.ማ ቀጥለው የተዘረዘሩትን ለብድር አመላለስ በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ

ኤፍ ኤች ኢትዮጵያ ያገለገሉ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የቢሮ ዕቃና መገልገያዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጀታችን ኤፍ ኤች ኢትዮጵያ ያገለገሉ የተለያዩ ተሸከርካሪዎችና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የቢሮ ዕቃና መገልገያዎች ባሉበት ሁኔታ

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር G+2 መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 23, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠውን ገንዘብ በብድር ውሉ

Hibret Bank Would Like to Invite Interested & Eligible Venders to Bid for the Supply of the Promotional Items

Reporter (Aug 23, 2026) INVITATION TO BID Bid No. HB/015/2026 Hibret Bank would like to invite interested & eligible venders

HELVETAS Swiss Intercooperation Would Like to Procure 90-days Old Tetra H Breed and Koekoek Breed Chickens for the Implementation of SEGORP Project

Reporter (Aug 23, 2026) Invitation to Bid For the supply and Delivery of poultry HELVETAS Swiss Intercooperation is a registered

HELVETAS Swiss Intercooperation Would Like to Procure 90-days Old Tetra H Breed and Koekoek Breed Chickens for the Implementation of SEGORP Project

Reporter (Aug 23, 2026) INVITATION TO BID FOR THE SUPPLY AND DELIVERY OF POULTRY HELVETAS Swiss Intercooperation is a registered

ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አከሲዩን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል VIRGIN POLYESTER FlBE 50,000 ኪ.ግ በሐገር ውስጥ አቅራቢዎችን (በኢትዮጵያ ብር) የሚሽጡ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Aug 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር SPD-18/2018-05 ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አከሲዩን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል VIRGIN POLYESTER FlBE 50,000 ኪ.ግ