Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Be’kur(Jan 26, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ዓባይ በር የህብረት ስራ ማህበር የገንዘብ ቁጠባና ብድር ዩኒዬን ኃላፊነቱ የተ. የገልግሎት የሚውል SACCO UNION FINSCIAl MANAGEMENI SOFI WARE በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
ዓባይ በር የህብረት ስራ ማህ/ የገ/ቁ/ብ/ዩ/ኃ/ የተ. ሶፍትዌር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 26, 2026) የተያዙ የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 37/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Jan 25, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሰንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Jan 25, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/016/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ
ቡና ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ሕብረት ባንክ አ.ማ የተለያዩ አይነት የወንድና የሴት ጥበቃ የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) በጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ቁጥር ሕባ/007/16 የጨረታ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ አይነት የወንድና የሴት ጥበቃ የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) በጨረታ
Ahadu Bank S.C Invites All Interested Eligible Companies for the Procurement of Different Service
AHADU BANK S.CO. Invitation to National Competitive Bid Reference No. Ahadubank/FPMD/01/2024/25 Ahadu Bank S.C invites all interested eligible companies for
IRC Invites Sealed Bids from All Eligible Bidders for the Procurement of Construction of Semi-Permanent Latrinos Addis /Assosa/
INVITATION FOR BID The International Rescue Committee, hereinafter referred to as “the IRC”, is a non-profit, humanitarian agency that provides
መክሊት ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ በመቂ ከተማ የሚገኘውን ቅ/ጽ/ቤት የአጥር ዕድሳት ፣ የቢሮ እድሳትና የመጋዘን ግንባታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ መክሊት ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን ኤማ በመቂ ከተማ የሚገኘውን ቅ/ጽ/ቤት የአጥር ዕድሳት ፣ የቢሮ እድሳትና የመጋዘን ግንባታ በግልፅ ጨረታ
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Spare Part
Invitation for Bid Procurement of Spare Part Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0737-2016-PUR Object of Procurement: Procurement of Spare Part
Hibret Bank Would Like to Invite Interested Vendors to Bid for the Supply of Office Furniture & Fitting and Safe Boxes & Related Items
Invitation to Bid Bid No. HB/002/2024 Hibret Bank would like to invite interested vendors to bid for the supply of
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የኮሪደር ልማቱን ተከትሎ ሜክሲኮ አደባባይ የሚገኘው የህንፃው ምድር ቤት በተለየ የሥራ አገልግሎት እንዲውል ከመንግስት በተሰጠው አቅጣጫ መሰረት ለፋርማሲ ፣ ለአይስ ክሬም እና ልዩ ልዩ አገልግሎት የሚውል አንድ ሰፊ ክፍል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል
የቤት ኪራይ ጨረታ የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የኮሪደር ልማቱን ተከትሎ ሜክሲኮ አደባባይ የሚገኘው የህንፃው ምድር ቤት በተለዬ የሥራ
The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites Sealed Bid from Eligible Qualified Bidders for Supply of Medical Equipment’s
Invitation to Bid The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) invites sealed bid from eligible, qualified bidders for Supply of Medical
የኦሮሚያ ኃብረት ሥራ ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት እና የቀይ ቡና መፈልፈያ ሳይት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር ዕዳ ገቢ ማድረግ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ለብድር መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል አስመዝግቦ ያስገዳውን