Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Be’kur(Jan 26, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ዓባይ በር የህብረት ስራ ማህበር የገንዘብ ቁጠባና ብድር ዩኒዬን ኃላፊነቱ የተ. የገልግሎት የሚውል SACCO UNION FINSCIAl MANAGEMENI SOFI WARE በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
ዓባይ በር የህብረት ስራ ማህ/ የገ/ቁ/ብ/ዩ/ኃ/ የተ. ሶፍትዌር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 26, 2026) የተያዙ የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 37/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Jan 25, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሰንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Jan 25, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/016/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ
ቡና ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Office of the Federal Auditor General Audit Service Corporation Invites All Interested & Eligible Bidders for the Design, Supply, Installation, Configuration, and Training for Building Site Security Camera Systems (Surveillance Systems)
RE-ADVERTISEMENT Invitation for bidReference. No 002/2016 Audit Service Corporation invites all interested & eligible bidders for the design, supply, installation,
ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ጥቅል ወረቀት ፣ የተለያዩ የሰራተኛ የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) ማለትም የቆዳ ጫማ ፣ የሴፍቲ ቆዳ ጫማ ፖሊስተር ሰማያዊ ከለር ቱታ ፣ ገዋን ፣ ሸሚዝ ፣ የዝናብ ልብስ እና ቴትረን ጨርቅ ነጭ ከለር ገዋን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሀገር ውስጥ የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ሎት 1 ባንክ 45 ግራም ነጭ 82 ሴ.ሜ ጥቅል ወረቀት በጨረታ አወዳድሮ
Ministry of Health Invites Eligible Bidders for the Procurement of T-shirt Printing
Invitation for Bid Purchase Requisition T-shirt Printing Lot Information Procurement Reference Number: MoH-NCB-G-0707-2016-PUR Object of Procurement: Purchase Requisition T-shirt Printing
የደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ የመኪና ባትሪ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የመኪና ባትሪ ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: DBU-NCB-G-0150-2016-PUR Object of Procurement: የመኪና ባትሪ ግዥ Description: የመኪና
Federal Supreme Court Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hotel Services
Invitation for Bid Procurement of Hotel Services Lot Information Procurement Reference Number: FSCoE-NCB-NC-0219-2016-PUR Object of Procurement: Procurement of Hotel Services
የG+2 የሆነ ሕንፃ (ቤት) የሐራጅ ሽያጭ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ መሀመድ ሰይድ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ሃያት ሙሳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት
ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማ የተለያዩ ብዛትና ዓይነት ያላቸው የአይቲ ኢንፍራስትራክቸር ሰርቨሮች ፣ ኮምፒዩተሮች ፤ ፕሪንተሮች ፣ ስካነሮችና ሌሎች ተዛማጅ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማ የተለያዩ ብዛትና ዓይነት ያላቸው የአይቲ ኢንፍራስትራክቸር ሰርቨሮች ፣ ኮምፒዩተሮች ፤ ፕሪንተሮች ፣ ስካነሮችና ሌሎች ተዛማጅ እቃዎች
የመርካቶ ሸማ ተራ የገቢያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር ለአክሲዮን ማህበሩ የሚያገለግሉ የሰው ሀብት አስተዳደር መመሪያ እና የፋይናንስ ፣ ግዥና ንብረት አስተዳደር መመሪያ አማካሪ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የመርካቶ ሸማ ተራ የገቢያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር ለአክሲዮን ማህበሩ የሚያገለግሉ የሰው ሀብት አስተዳደር መመሪያ እና የፋይናንስ ፣ ግዥና
የደ/ብርሃን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ የግዥና ን/አስ/ቡድን በ2017 በጀት ዓመት በኤሌክትሪክ የሚሰራ የከተማ ባስ በግልፅ ጨረታ እወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የደ/ብርሃን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ የግዥና ን/አስ/ቡድን በ2017 በጀት ዓመት በኤሌክትሪክ የሚሰራ የከተማ ባስ በግልፅ ጨረታ እወዳደሮ