Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– መድ/አጠ 2ኛ/ደረ/ት/ቤት 02/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ የመድኃኔዓለም አጠ/2ኛ ደረ/ት/ቤት ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ የሚከተሉትን ዕቃዎች ግዢ መፈጸም ይፈልጋል።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክፍለ ከተማ የመድኃኔዓለም አጠ/2ኛ ደረ/ት/ቤት የጽዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች፣ የት/ቤቱ ክበብ እና የተማሪ ክበብ ለማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽ/መሣሪያ እና የፅዳት ዕቃ ግዥ ከዚህ በታች በቀረበው መሰረት ግዥ ለማከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን

የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሣሪያ እና የፅዳት ዕቃ በግልፅ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ቤተል ተፈራ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ እንዳለ ተፈራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ/193279 በሚያዝያ 24

ጠቅላላ በፕሮፖርሽን የሚደርሰው የቦታው ስፋት 240 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 30, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 2የጨረታ ማጣቀሻ ቁጥር ET-SWEPR-461208-CW-RFQ/የጨና ወረዳ ባላሻሻ ቀበሌ የቁም እንስሳት ግብይት ማዕከል ግንባታ የጨና ወረዳ ግብርና አካ/ጥ/ህ/ሥራ/ል/ጽ/ቤት በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ

የጨና ወረዳ ግብርና አካ/ጥ/ህ/ሥራ/ል/ጽ/ቤት በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም በጀት ድጋፍ ባላሻሻ ቀበሌ ማዕከል ላይ ለሚገነባው የመጀመሪያ ደረጃ የቁም የእንስሳት ግብይት ማዕከል ለማስገንባት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የረጲ ጃፓን የመጀ/ደ/ት/ቤት በ2017 ዓ.ም የሥራ ዘመን የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከ በ ወረዳ 11 ውስጥ የረጲ ጃፓን የመጀ/ደ/ት/ቤት በ2017 ዓ.ም የሥራ ዘመን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ከዚህ

የኢትዮጵያ ደን ልማት አረንጓዴ የሳር ምንጣፍ አንደኛ ደረጃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid PROCUREMNET FOR አረንጓዴ የሳር ምንጣፍ አንደኛ ደረጃ /Green Carpet Artificial/ Lot Information Procurement Reference Number: EFD-NCB-G-0160-2016-PUR Object

የእንጦጦ አምባ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ አላቂ የቢሮና የትምህርት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የሠራተኛ ደንብ ልብስ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የስፖርት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች የህንጻ መሳሪያ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 የእንጦጦ አምባ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ለመማር ማስተማር

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት አቶ ቢኒያም ጌታቸው እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ዳንኤል ክፍሌ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ሄኔከን ብሪዎሪ እና የፍ/ባለዕዳ አውቶቢ አስመጭና ላኪ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የግልግል ዳኞች በሚያዚያ 8

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት Various Electromechanical Materials, Equipment & Consumables በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 05/2017 የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ Various Electromechanical materials,

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Cannula /Urine Bag and Spinal Needle/

Invitation for Bid Cannula /Urine Bag and Spinal Needle/ ለሽያጭ ፋርማሲ አገልግሎት የሚውል/ Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0799-2016-PUR Object

የቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ጃ/አ/ገ/ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ የቢሮ እቃዎች፣ የፅዳት እቃ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃ፣ የስፖርት እቃ፣ የትምህርት እቃዎች፣ የፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የህክምና እቃዎች፣ የሕትመት፣ ልዩ ልዩ፣ የኤሌክትሮኒክሰ ጥገና እና ፈርኒቸር ዕቃዎች ጥገና መሳሪያዎች ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 የቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ጃ/አ/ገ/ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለአንደኛ ዙር ግዥ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ሎት

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 03 የጨፌ የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮና የት/ት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እና የህንጻ መሳሪያ ዕቃዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ የስፖርት ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ኮምፒውተር እና የኮምፒውተር አክሰሰሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሰራት ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች በጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል