Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Feb 08, 2026) CALL FOR NATIONAL COMPETE BD 1) Dashen Bank invites eligible and interested bidders for the procurement of different items and Consultancy Service as per stated below; Bid
Dashen Bank Invites Eligible and Interested Bidders for the Procurement of Different Items and Consultancy Service
Reporter(Feb 08, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የመኖሪያ ቤት (ኮንዶሚኒየም) ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ 010/2018 የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራና በጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልግ አቅራቢ
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ለሲሲቲቪ ካሜሪ የሚያስፈልጉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter(Feb 08, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የጋራ መኖሪያ ቤት እንዲሁም አውቶ ሞቢል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ሰንጋተራ ነጋዴዎች ህብረት አ.ማ. ሁለገብ የንግድ ማዕከል ህንፃ አስተዳደር ቢሮ የሰራተኛ መዋቅር የሚያጠና ብቁ የሆነ አማካሪ (Consultant) ድርጅት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
የማማከር ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሰንጋተራ ነጋዴዎች ህብረት አ.ማ. ሁለገብ የንግድ ማዕከል ህንፃ አስተዳደር ቢሮ የሰራተኛ መዋቅር የሚያጠና ብቁ የሆነ
የንብረቶች ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ሁላላ አደም እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዮናታን ታደስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ
በቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የገነት ሆቴል አስተዳደር በግቢው ውስጥ የሚገኘውን የመናፈሻው ስፍራ በስተግራ በኩል የሚገኘው ሲሆን በዚህም ባለው ክፍት ቦታ ላይ ድርጅቱ አገልግሎቱን ሙሉ ለማድረግ በማሰብ የስጋ ቤት በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ላላቸው ድርጅቶች ቦታውን ለማከራየት ይፈልጋል
ጨረታ ማስታወቂያ በቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የገነት ሆቴል አስተዳደር በግቢው ውስጥ የሚገኘውን የመናፈሻው ስፍራ በስተግራ በኩል የሚገኘው ሲሆን በዚህም ባለን ክፍት
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት ለመሥሪያ ቤቱ የሚያስፈልጉ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የጽሕፈት መሣሪያዎችና የጽዳት ዕቃዎችን ብቁ ከሆኑ ተጫራቾች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት ለመሥሪያ ቤቱ የሚያስፈልጉ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣
Ethiopian Construction Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Remote Control with Alarm
Invitation for Bid Car Remote Control with Alarm Lot Information Procurement Reference Number: ECA-NCB-G-0008-2017-PUR Object of Procurement: Car Remote Control
የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ደብተር 50 ሉክ/ ቅጠል/ ላሚኔትድ የሆነ ተጨማሪ ሽፋን ፕላስቲክ ያለው ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ደብተር 50 ሉክ/ ቅጠል/ ላሚኔትድ የሆነ ተጨማሪ ሽፋን ፕላስቲክ ያለው Lot Information Procurement Reference Number: EPU-NCB-G-0008-2017-PUR Object
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ መብራት ወ/ማሪያም እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ስዩም ማም መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ
የልደታ ክፍለ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ለቢሮ ግልጋሎት የሚውል አላቂ እና ቋሚ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ የደንብ ልብስ ስፌት፣ የከባድ መኪና ጎማ ከመነዳሪ ፍላፕ፤ ህትመት፤ ቀይ አፈር፣ ችግኝ፤ ዋንጫ፣ መድረክ ዲኮር የዲጄ አገልግሎት የሆቴል አገልግሎት የድንኳን ኪራይ፣ የቢሮ እቃዎች ጥገና፣ የጉልበት ስራ፤ የምንጣፍ መጋረጃ እንዲሁም የትራንስፖርት የሚኒ ባስ ኪራይ እና መስተንግዶ አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 01/2017 የልደታ ክፍለ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ለቢሮ ግልጋሎት የሚውል አላቂ እና ቋሚ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ የደንብ
Ministry of Revenue Invites Eligible Bidders for the Procurement of Desktop and Laptop Computer
Invitation to Bid Purchase of Desktop and Laptop Computer Procurement Reference No: MoR-NCB-G-0050-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement