Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Sep 07, 2026) የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 09/2019 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 07, 2026) የድርድር ጨረታ ማስታወቂያ  የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ ለወ/ሪት ጽዮን ጌታቸው የዳቦ መጋገሪያ ማሽኖችና መሳሪያዎች በዱቤ ግዥና ኪራይ ያስተላለፈ ቢሆንም ደንበኛዋ በውሉ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽኖችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በድርድር ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ/ለማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 07, 2026) Invitation to bid National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number AB-06-2026/27. 1. Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery

Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Different Items.

Addis Zemen (Sep 08, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ወለጋ በነጆ ወረዳ የሚገኘው የነጆ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዘመን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የተለያዩ የኦክስጅን ማምረቻ

በኦሮሚያ ጤና ቢሮ የነጆ አጠቃላይ ሆስፒታል የኦክስጅን ማምረቻ ማሽን የመለዋወጫ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወደድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኮንሶ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ የጽህፈት መሣሪያ፣ አላቂና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች ግዥ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ፣ የፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የሞተር ሣይክል ግዥ እና የሞተር መለዋዎጫ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቦሌ ክ/ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት የስፖርት ትጥቅና ቁሳቁስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Lessan (Oct 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቦሌ ክ/ከተማ አስተዳደር ስፖርት ምክር ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ

በኢትዮጵያ ማረሚያ ቤት ኮሌጅ ለ2019 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ጠረጴዛ፣ ተሽከርካሪ ወንበር፣ ሶፋ፣ መጋረጃ እና የቢሮ ምንጣፍ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ማረሚያ ቤት ኮሌጅ ለ2019 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ጠረጴዛ፤ ተሽከርካሪ

የአንድነት ፓርክ የመኪና ማቆሚያ ሕንፃ (ፓላስ ፓርኪንግ) ለቢሮ አገልግሎት ወይም ለሱቅ አገልግሎት የሚሆን ክፍሎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 17, 2026) ግልጽ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ለቢሮ ወይም ለሱቅ አገልግሎት የሚውል ኪራይ የጨረታ ቁጥር 1/2019 የአንድነት ፓርክ

የቅዱስማርቆስ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 17, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የቅዱስማርቆስ ቅድመ አንደኛ አንደኛና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት ግዥና

የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አ/አ/አካ/ጥ/ባ/ስ/ግ/ጨ/ቁ/01/2019ዓ.ም የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን፡- ሎት 1 የፅህፈት መሳሪያ

በአዲስ አበባ ከተማ በልደታ ክፍለ ከተማ በወረዳ 7 ስር የሚገኘው የሜ/ጀ/ኃየሎም አርአያ የመጀ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Lessan (Oct 17, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ በልደታ ክፍለ ከተማ በወረዳ 7 ስር የሚገኘው የሜ/ጀ/ኃየሎም አርአያ

Kegna Beverages Share Company (KBSC) is Seeking Qualified Distributors for its Alcoholic and Non-alcoholic Products Across Various Territories Including Addis Ababa and Multiple Locations in Oromia and Southern Regions.

በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር የወረዳ 05 የትምህርት ብልጭታ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ሊያሰራው ለፈለገው ጥገና ስራ ላይ የሚሰሩ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለማሰራት ይፈልጋል