Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jun 21, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – ንባ/035/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ በታች የተጠቀሰውን ለብደር በመያዣነት የተመዘገበ ተሽከርካሪ ባለበት

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የቤት አውቶሞቢል ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 21, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 21, 2026) ፀደይ ባንክ/አ.ማ/ ደ/ማርቆስ ዲስትሪክት ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጸደይ ባንክ አ.ማ ለወ/ሮ መሰረት ተሻገር ለሰጠው ብድር በዋስትና ያስያዘውን በደ/ማርቆስ ከተማ በካርታ ቁጥር K/አብ–01007 የተመዘገበ

ፀደይ ባንክ /አ.ማ/ ደ/ማርቆስ ዲስትሪክት ስፋቱ 150 ካ.ሜ የሆነ የመኖሪያ ቤትና ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 21, 2026) በድጋሚ የመጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዘን እንዲሁም በሜክሲኮ አካባቢ በሚገኝ

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ያገለገሉ የመኪና መለዋወጫዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Central Ethiopia Regional State Water, Irrigation & Mines Development Bureau Now Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for Procurement of Goods (Borehole Camera)

Ethiopian Herald(Feb 17, 2026) Invitation for Bids (IFB) Name of Region: Central Ethiopia Regional State Water, Irrigation & Mines Development

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ መኖሪያ ቤት ኮንዶሚንየም መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 16, 2026) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የወጣ የቤቶች የግልጽ ጨረታ ሽያጭ  ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር

ስፋቱ 107 ካ.ሜ. የሆነ ኮንደሚኒየም ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 17, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ዮናስ ማሞ እና የፍባለዕዳ ዳኛቸው ሉሌ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

The Harari Transport and Road Development Bureau Invites Eligible and Qualified Contractors to Submit Sealed Bids for the Maintenance of the Different Rural Road Projects

Addis Zemen(Feb 17, 2026) INVITATION FOR BIDS Projec RURAL ROAD MAINTENANCE WORKS Client: Harari Transport and Road Development Bureau Program;

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት ለኦፕሬሽን ክፍል የተለያዩ የተሰፉ የተዘጋጁ አልባሳት ግዥ፣ የአልሙኒየም በርና መስኮት ስራ እና ብረታብረት ስራ ለአንድ ጊዜ ብቻ ለማሰራት እና ተኝተው ለሚታከሙ የህሙማን አልባሳትና የባለሙያዎች አልባሳት አጠባ ለአንድ ዓመት አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በማዕከላዊ ኢት/ ክል /መንግስት ቴክ / ሙያ/ትም/ ስልጠና ቢሮ በስልጤ ዞን ዳሎቻ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮና ለስልጠና ክፍሎች አገልግሎት የሚውል የስልጠና ማቴሪያል የተለያዩ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን በሚዲያ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሸከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ በሲያደብርና ወዩ ወረዳ የደነባ የመጀመረያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 በጀት አመት ለስራ ለገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 16, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2018 በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ በሲያደብርና ወዩ ወረዳ

በጋም/ህ/ብ/ከ/መንግስት የጋምቤላ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የላውንደሪ ማሽን፣ የህሙማን አልጋ፣ የላብራቶሪ ሲቢሲ ማሽን፣ የኦፕሬሽን ላይት ሲሊንግ ታይፕ የአጥንት ህክምና እና ሌሎች የህክምና መሳሪያዎች እንዲሁም የጤና ባለሙያዎችና የአስተዳደር ሠራተኞችን ደንብ ልብስ (ለማሰፋት) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል