Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jul 12, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉን በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 12, 2026) ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ቲናው ቢዝነስ አ.ማ. ሲገለገልባቸው የነበሩና ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ተሸከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።   የተሸከርካሪው አይነት የተሰራበት ሃገርና ዘመን

ቲናው ቢዝነስ አ.ማ. ሲገለገልባቸው የነበሩ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር_01/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ_ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የጥራጥሬ እህሎች እንዲሁም ሎሎች ዕቃዎች መኪናን ጨምሮ በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ministry of Water and Energy: Procurement of Lap Top Screen and Ups

Government (Mar 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d488f44a-8b0a-4c6f-9a22-92a3fff5e31a/open Lot Information

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሊፍት መለዋወጫ ዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Mar 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/653d046c-0ad1-409a-b0d6-99c676838e50/open Lot Information

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ኦክስጂን ጌጅ እና የብየዳ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Mar 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2e1045a0-5a7a-44c6-a3c2-99213de126a6/open Lot Information

የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ሀዌላ ቱላ አጠቃላይ ሆስፒታል ኤሌክትሮኒክስ፣ ደንብ ልብስ እና ላቦራቶሪ ሪኤጀንት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ሀዌላ ቱላ አጠቃላይ ሆስፒታል ከዚህ በታች

The Ministry of Water and Energy (MOWE) Water Development Fund (WDF) Invites Eligible Individual Consultants to Submit Expressions of Interest (EOI) for a Project Completion Report (PCR) for the Four Towns Water Supply and Sanitation Improvement Program in Mekelle, Adama, Gode, and Bichena.

የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በድጋሚ የወጣ የቆሻሻ ውሃ ፍሳሽ ማስወገጃ ፕሮጀክት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በድጋሚ የወጣ የቆሻሻ ውሃ ፍሳሽ

የደብረወርቅ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ አውጥቷል

Addis Zemen (Mar 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ በአ/ብ/ክ/መ/በምስ/ጎጃ/አስ/ዞን በእናርጅ እናውጋ ወረዳ የደብረ ወርቅ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል

UNICEF (Ethiopia) Wishes to Request Eligible Bidders to Participate in a Request for Proposal (LRPS) Establishment of Long-Term Agreement for Design and Supervision Works of WASH Projects Across Ethiopia

The Reporter (Mar 07, 2026) REQUEST FOR PROPOSALLRFP-2026-9202696 03 March 2026 UNICEF (Ethiopia) wishes to request eligible bidders to participate in

በግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ጅማ ዲስትሪክት የሚዛን ተፈሪ ቅር/ፍ/ፅ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚሆን ህንፃ ወይም ቪላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 07, 2026) የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ በግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ጅማ ዲስትሪክት የሚዛን ተፈሪ ቅር/ፍ/ፅ/ቤት