Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪዉ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ የቦታ ስፋት 500 ካሬ የሆነ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 47/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች የጥራጥሬ እህሎች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር (EU-DDRR-014) የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የድጋፍ ማስተባበሪያና አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በ2019 በጀት –sf ሊያሰራ
የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የድጋፍ ማስተባበሪያና አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን የእንስሳት ክሊኒክ ግንባታ ሥራዎች ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የግዥ መለያ ቁጥር፣ AAU/SPH/Mg/NCB/02/2018በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 1. በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰፈረ ሰላም ካምፖስ በ2018 በጀት ዓመት ለኮሌጁ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው የተማሪዎች ስቴሽነሪ ሱቅ፣
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰፈረ ሰላም ካምፖስ በ2018 በጀት ዓመት ለኮሌጁ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው የተማሪዎች ስቴሽነሪ ሱቅ፣ የተማሪዎችና የሰራተኛ አገልግሎት መስጠት የሚችሉ የወንድ ፀጉር ቤት፣ የሴት ፀጉር ቤት፣ የተማሪዎች ለመጫወቻ የሚያገለግሉ ፑል፣ የተለያዩ መጫዎቻዎች አስገብቶ ማጫወት ለምሳሌ ጆተኒ፣ ከረንቡላ ወዘተ.. ለውጭ ድርጅቶች አወዳድሮ Outsource ለማድረግ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአብክመ ዋና ኦዲተር መ/ቤት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና መለዋወጫ እና የብስክሌት ጎማ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Bekur (Apr 13, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአብክመ ዋና ኦዲተር መ/ቤት 1. የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ 2. የመኪና ጎማ ፣ 3. የመኪና
Ethiopian Biodiversity Institute: New Procurement of Camera EOS R5 Mark II/2018/communication
Government (Apr 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/5bd1e446-bb7c-48e5-9e5e-43c9182cc901/open
የጓንጓ ሽኩዳድ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግ/ን/አስ/ቡድን በ2018 በጀት ዓመት ለጓ/ሽ/ወ/ አስተዳደር ቢሮ ግንባታ እና የግንባታ ማቴሪያል ማሰራት (መግዛት) ይፈልጋል
Bekur (Apr 13, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጓንጓ ሽኩዳድ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግ/ን/አስ/ቡድን በ2018 በጀት ዓመት ለጓ/ሽ/ወ/ አስተዳደር ቢሮ ግንባታ
ጎሕ ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማህበራት ዩኒዬን ኃ.የተወሰነ የተለያዩ እህሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Apr 13, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጎሕ ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማህበራት ዩኒዬን ኃ.የተወሰነ ሩዝ ቀይ እና ነጭ ያልተመሸነ ብዛት 5372 ኩ/ል፣ ጤፍ
የምሥራቅ ጐጃም ዞን ፖሊስ መምሪያ ህትመት፣ የኮምፒውተር እና ኮምፒውተር ተዛማጅ እቃዎች ኤሌክትሮኒክስ /ቴሌቭዥን/ እቃዎች በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት/ማሳተም ይፈልጋል
Bekur (Apr 13, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የምሥራቅ ጐጃም ዞን ፖሊስ መምሪያ ሎጀ/እና/ፋ/ዋ/ክፍል አገልግሎት ለሚሰጣቸው መ/ቤቶቸ፣ ህትመት፣ የኮምፒውተር እና ኮምፒውተር
የአብክመ ከተሞችና መሰረተ ልማት ቢሮ የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያ እቃዎች፣ የተለያዩ የጽዳት ዕቃዎች፣ ፈርኒቸሮች እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Bekur (Apr 13, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 04 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የከተሞችና መሰረተ ልማት ቢሮ የቢሮው፣ የአብክመ ፕላን
Ethiopian Environmental Protection Authority፡ Procurement of Printing and Publishing Services /ፎቶ ፍሬም/
Government (Apr 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ce3d089a-5576-4fef-8787-86ccc41ff728/open Lot Information
የኢትዮጵያ አርካይቭ እና ቤተ መፅሐፍት አገልግሎት፡ ፐሪንተር ቀለም እና የሰርተፊኬት ፕሪንተር 2018 ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/be91fc36-ca2f-4c02-b4af-bfb96f2117f7/open Lot Information
Madda Walabu University፡ Procurement of Sport Materials
Government (Apr 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7c54cde5-a579-4925-8846-b5d8631da73c/open Lot Information