Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 16, 2026) የጨረታ ሸያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 46/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉን በሠንጠረዡ ዉስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተቁ የተበዳሪዉ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WVD32/2017-oc 1) ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ
ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመኪና ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Sep 25, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አስቴር ደርበው እና በፍ/ባለዕዳ ዳንኤል ገ/ህይወት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Sep 25, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ህሊና ሻምበል እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ናሆም አለማየሁ መካከል ስላለው የፍርድ
የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለሊፍት እና ለጋራዥ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕቃ/11/01/2019 የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለሊፍት እና ለጋራዥ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ግዥ
በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የየካ ቦሌ ቅድመ አንደኛና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት አመት የተለያዩ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 25, 2026) የግዥ ጨረታ ማስተካከያ በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የየካ ቦሌ ቅድመ አንደኛና አንደኛ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አራዳ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የዳግማዊ ምኒልክ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 25, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መ/ቁ ዳ/ም/ት/ቤት 001/2019 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አራዳ ክፍለ ከተማ ትምህርት
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 25, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ በ2019
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ ዕዳ የያዛቸዉን ለቆዳ ማምረቻ የተዘጋጀውን ህንፃ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 25, 2026) የግስጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ማስታወቂያ ቁ.04/2017 በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት በታከስ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አቃ/ቃ/ክ/ከ/አነ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት 001/2019 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ አነስተኛ ግብር
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የምዕራብ ሐረርጌ ዞን ከፍተኛው ፍ/ቤት ለዞን ከፍተኛው ፍ/ቤት ስራ አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች እና የደንብ ልብስ እንዲሁም የዳኞች ካባ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 25, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የምዕራብ ሐረርጌ ዞን ከፍተኛው ፍ/ቤት ለዞን ከፍተኛው ፍ/ቤት ስራ