Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 28, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 11/2018 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣  ሸቀጣ ሸቀጥ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸውን እቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 28, 2026)   የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 22/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 28, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የሐራጅ ጨረታ ቁጥር 0010/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሐራጅ ጨረታ ባለበት

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሐራጅ ቁጥር 09/2018 የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሸከርካሪ መለዋወጫዎች፡  ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ እቃዎች የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች አዳዲስ

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው እቃዎች አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሪሳይክሊንግ ማሽን ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍባለመብት አቶ እስጢፋኖስ መብራቱ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ደሊሉ ረሺድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በቡኖ በዴሌ ዞን የዴጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዘመን የደንብ ልብሶች፣ የጽህፈት (ስቴሽነሪ) መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች ፣የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች (furniture)፣ የተለያዩ የመኪና ጎማዎችና የጎማ ካላማዳሪ፣ የተለያዩ ሞተር ሳይክልና፤ የተለያዩ የሞተር ሳይክል ጎማዎች፣ እንዲሁም ካላማዳሪ፣ የህንፃ መሳሪያዎች፣ የህትመት ሥራዎችን በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

አፋር ጨው ማምረቻ አ/ማ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭየጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ቁጥር-05/2016 አፋር ጨው ማምረቻ አ/ማ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ተጫራቾች

በኢትዮጵያ ኤሌክተሪክ አገልግልት የአዲስ አበባ ከተማ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የምስራቅ አዲስ አበባ የቢሮ ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኢኤአ/ምስ.አ.አ.ዲስ/ግጨ/003/2016 በኢትዮጵያ ኤሌክተሪክ አገልግልት የአዲስ አበባ ከተማ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የምስራቅ አዲስ አበባ ዲስትሪክት ቁጥ– 9 አገ/መ

በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው ግብርና ጽ/ቤት ለእንስሳት ዘርፍ አገልግሎት የሚውል የእንስሳት መድሀኒት በዘርፉ ፈቃድ ካላቸው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 12/2016 በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው ግብርና ጽ/ቤት ለእንስሳት ዘርፍ አገልግሎት የሚውል የእንስሳት

የመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ለጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ህንጻ ለ3 ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

የቢሮ ኪራይ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ለጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ህንጻ ለ3 ዓመት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ አበባ ተፈራ (የእነ ህፃን ሀይመን ሞግዚት አስተዳዳሪ) እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ አደል ሀሰን መካከል ስላለው

የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተደደር የምዕራብ ሪጅን ጽ ቤት ለ2017 በጀት ዓመት በሥሩ ለሚገኙ ቅ/ጽ/ቤቶችና መስክ ጽ/ቤቶች የጽሕፈት መሳሪያ፣ የቢሮ ቋሚ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ቋሚ አላቂ እቃዎች፣ የሥልጠና መስተንግዶ፣ የሕትመት ሥራ፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማና ካለማደሪያ ግዥ፣ ማሸነሪ ጥገና፣ የአጥር እና የቤት ጥገና፣ የደንብ ልብስ ልብስ ስፌት፣ የጭነት አገልግሎት እና የተሸከርካሪ እና ሞተር ሳይክል ጥገና የእጅ ዋጋ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የይ/ዓለም ሆስፒታል ህክምና ኮሌጅ ውስጥ ተኝተው እና ተመላልሰው ለሚታከሙ ህሙማን አገልግሎት የሚውል ዕቃዎችንና አገልግሎቶችን መድኃኒት፣ የህክምና መገልገያ መሣሪያዎች፣ የላቦራቶሪ ሪኤጀንት፣ የጽህፈት መገልገያ መሣሪያዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ ተኝተው ለሚታከሙ ህሙማን እና ለሰራተኞች እንዲሁም ህክምና ተማሪዎች ለምግብ አገልግሎት የሚውል ጥራጥሬ፣ አትክልት፣ ጤፍ የቁርስ ዳቦ፣ የህንፃ ጥገና ቁሳቁስ፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ንብረትነታቸው የይ/ዓለም ህክምና ኮሌጅ የሆኑ መኪናዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል