Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

EthSwitch Share Company, Which is the Owner and Operator of the National E-payment Switch of Ethiopia, Invites this Bid for Interested and Eligible Bidders for the Procurement of Vulnerability Management Platform Implementation and Supply & Installation of on Premises Contact Center Technology Platform.

Reporter (Sep 06, 2026) INVITATION TO RE-BID Bid Reference No:- ERCS/WRKS/0056/26 The Ethiopian Red Cross Society Head Quarter Office invites eligible and qualified contractors of category of Drilling contractors, water

The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites Eligible Drilling Contractors, Water Works Contractors, and General Contractors (category 5 and Above) to Bid for the Drilling and Construction of Three Deep Wells in the Afar Region, Specifically in Afar Zone-2, Bidu Mogoros.

Reporter (Sep 06, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 06, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 48/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/82 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

አማራ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የጅማ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2019 በጀት ዓመት ከ5/2/2019 እስከ 30/10/2019 ዓ.ም. ድረስ የሚውሉ የማምረቻ ዕቃዎች፣ የተለያየ የጽሕፈት መሣሪያዎች (Stationery)፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች (Furniture)፣ የደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሪሲቲ እና ባዮሜዲካል (Electricity & Biomedical)፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የግንባታ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና 3 ጽሕፈት ቤት የተለያዩ ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውሉ የፋብሪካ ኬሚካሎችን (Factory Chemical) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት የወጣ ማስታወቂያ (የጨረታ ቁጥር LP/OT/004/OKSF1&3/2019)

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ለተለያዩ አሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች አገልግሎት የሚውል ባትሪዎች ግዥ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ማ/ኢ/መ/ባ/ባት/03/18 መ/ቤታችን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ለተለያዩ አሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች አገልግሎት

Mana Murtii Olaanaa Magaalaa Maayaatti Manni Murtii Aanaa Kutaa Magaalaa Addellee Bara Baajataa 2019 Tti Meeshaa Dhaabbataa (6313) Fi Meeshaalee Dhumataa Adda Addaa (6212, 6215, 6218, 6219, 6314) Fi Kanneen Biiroo Keessaa Waldorgomsiisee Bitachuu Barbaada

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን ዕቃ ግምጃ ቤት ተከማችተው የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር ሰሜ/አ/አ/ሪ ግ/ጨ/002/2019 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን ዕቃ ግምጃ ቤት

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት እቃ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ ጫማዎች፣ ምግብ ነክ፣ እስፔርፓርት፣ የጽዳት እቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ንብረትነቱ የተለያዩ የኦሮሚያ መሥሪያ ቤቶች የሆኑ ከአገልግሎት ውጭ የሆኑ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን፣ ሞተር ሳይክሎችን፣ ጄነሬተሮችን እና ማሽነሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ (ኮ/መ/ቁ/113218) በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 የሚገኝ የቦታ ስፋቱ በሰነድ 45.94 ካ/ሜ (ጠቅላላ በፕሮፖርሽን 53.94 ካ/ሜ) የሆነ የቤት ቁጥር 407 የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች (መኖሪያ ቤቶች እና አይሱዙ ተሽከርካሪ) በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል