Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Mar 23, 2026) በድጋሜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በጎንደር ከተማ አስተዳደር የጠዳ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ በሎት 1. የጤና ጣቢያው የመለስተኛ ቀዶ ጥገና ክፍል ለማስጨረስ፣ በሎት2. የምርመራ ክፍል ግንባታ ለማስጨረስ፣

በጎንደር ከተማ አስተዳደር የጠዳ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ የጤና ጣቢያው የመለስተኛ ቀዶ ጥገና ክፍል ለማስጨረስ፣ የምርመራ ክፍል ግንባታ ለማስጨረስ፣ ለፋርማሲ ክፍል ማስፋፊያ ግንባታ ስራ ለማሰራት የእጅ ዋጋ እና ማቴሪያልን ጨምሮ ጥቅል ዋጋ በማቅረብ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Bekur (Mar 23, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የመካነ ሠላም ከተማ አስተዳደር ገ/ጽ/ቤት ለከተማ አስተዳደሩ ሴ/መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ ሎት1. ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት2. የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ ሎት3. የጽዳት እቃዎች፣ ሎት4.

የመካነ ሠላም ከተማ አስተዳደር ገ/ጽ/ቤት ለከተማ አስተዳደሩ ሴ/መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ፈርኒቸር እና የስፖርት ትጥቅ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ካላቸዉ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Mar 23, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 16/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የኤሌክትሮ መካኒካል ዕቃዎችን ፈቃድ ያለቸዉን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የኤሌክትሮ መካኒካል ዕቃዎችን ፈቃድ ያለቸዉን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Mar 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መንገድ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ሎት 1. የጽህፈት መሳሪያዎች እና ሎት 2. የፎቶ ኮፒና የፕሪንተር

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መንገድ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያዎች እና የፎቶ ኮፒና የፕሪንተር ቀለም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 24, 2025)   የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 13/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ

የሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 24, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ

በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ በአርበጎና ወረዳ ያዬ ከተማ የኮብልስቶንና የጎርፍ መውረጃ ቦይ ግንባታ RM38 እና RM58 (Cooble Stone Road With Masonry Drainage Work) ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የሲዳማ ብ/ክ/መ ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ የsupplay and Installation for CCTV Camera ግዥ እና የኔትወርክ መሰረተ-ልማት ዕቃ አቅርቦት፣ ዝርጋታ እና ለአውቶሜሽን ስራዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 24, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብ/ክ/መ ከተማና

American Jewish Joint Distribution Committee (JDC) is Looking to Hire an Experienced Consulting Firm to Conduct an End-of-Project Evaluation for its Health System Strengthening, Facility Restoration, and Capacity Building (HFC) Project in Ethiopia

Godina Jimmaatti Waajjirri Mallaqaa Aanaa Sigimoo Hojii Suphaa Daandii Baadiyyaatiif Magaalaa Aanicha Keessatti Bara Baajataa 2018 Waajjira Daandii Fi Loogistikiin Gaggeeffamuuf Maashinoota Suphaa Daandii Baadiyyaaf Magaalaaf Tajaajilan Keessaa Gireedara, Iskaavaatara, Siinootiraakii, Ruulloo, Shaawar Tiraakii Fi Sarvisii PICUP Caalbaasii Ifaan Wal-dorgomsiisee Sa’atii Fi Guyyaan Kireeffachuu Barbaada

Bulchiinsa Mootummaa Naannoo Oromiyaatti Ejensiin Bittaa Fi Dhabamsiisa Qabeenya Mootummaa Konkolaattotaa Motorsaayikiloota Gosa Addaa Addaa Tajaajilaan Alaa Sadarkaa Biiroo/Godinaa/Magaalaa Fi Aanaatti Argaman Gurguruu Barbaada

Kallacha Oromiyaa(Oct 23, 2025)   Caalbaasii Ifaa Gurgurtaa Lakk. 04/2018 Bulchiinsa Mootummaa Naannoo Oromiyaatti Ejensiin Bittaa fi Dhabamsiisa Qabeenya Mootummaa

Godina Qellem Wallaggaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Laaloo Qilee Bara Baajetaa 2018keessaa Daandii Gandoolee Aanichaa Keessaatti Argamu Suphisiisuuf Namoota Heyyama Seeraa Qaban Wal-dorgomsiisee Maashina Suphaa Daandiif Barbaachisu Kireeffachuu Barbaada.

Kallacha Oromiyaa(Oct 23, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Caalbaasii Ifaa Godina Qellem Wallaggaatti

Godina Qellem Wallagaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Laaloo Qilee Bara Baajetaa 2018 Keessaa Seekteroota Aanichaatiif: Daldaltoota Heyyama Seeraa Qaban Irraa Wal-Dorgomsiisee Caalbaasii Ifaadhaan Meeshaalee Armaan Gadii Bituu Barbaada.