Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jun 28, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – ንኢባ/036/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 28, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ በባሕአዳ ሓራጅ/042/2018 ቡና ባንክ አማ በአዋጅ ቁ 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ተሽከርካሪ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም

ቡና ባንክ አ.ማ የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 28, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ራሚስ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር (ፋይናንሲንግ) በዋስትና የያዛቸውን በሰንጠረዡ ላይ የተጠቀሱትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ

ራሚስ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር (ፋይናንሲንግ) በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 28, 2026) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም የምግብ ግብአቶችን፣

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም የምግብ ግብአቶችን፣ የጽሕፈት መሣሪያዎችን እና የጽዳት እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በፊንፊኔ ደንና ዱር እንስሳት ቅ/ጽ/ቤት ስር ሱባ ሰበታ፣ በረከ፣ በምስራቅ ሸዋ ዲስትሪክት እና እንጦጦ ጫንጮ ዲስትሪክቶች የሚያስተዳድሩት የቁም ባህርዛፍ ደን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 22, 2026) የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OFWE/GU-13/2018 ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ፋይናንስ ጽህፈት ቤት የጽዳትዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ እና የኪራይ አገልግሎት (መኪና እና ድንኳን ኪራይ አገልግሎት) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጎጃም አስ/ዞን የደጀን ከተማ አስተዳደር ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ ውል ስምምነት መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 22, 2026) የመኪና ኪራይ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጎጃም አስ/ዞን የደጀን ከተማ አስተዳደር ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

በአብክመ በሰሜን ሽዋ ዞን መስተዳድር በሲያደብር እና ዋዩ ወረዳ የደነባ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ አገልግሎት ህትመት፣ የፅዳት እቃ፣ የተለያዩ የቢሮ እቃ እና የኤሌክትሮኒከስ እቃዎች በግልጽ የጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የቦታው ስፋት 865.5 ካ.ሜ መኖሪያ ቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በፍርድ ባለመብት እነ ወ/ሮ ፍሬሕይወት ስለሺ 4 ሰዎች እና የፍርድ ባለ እዳ የወርቅውሃ ዋሌ

በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 3 የአፍሪካ ብርሃን ቅድመ መደበኛና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለፕላንት ማሽነሪ እና መሳሪያ ግዢ እና ህንፃ ተገጣጣሚዎች በግልጽ ጨረታ መግዛት ስለፈለግን ብቁ አቅራቢዎች እንድትወዳደሩ እንጠይቃለን

በአራዳ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት ሰሜን ጤና ጣቢያ የሰራተኞችን ክበብ በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 22, 2026) የክበብ ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 05/2018 በአራዳ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት ሰሜን ጤና ጣቢያ የሰራተኞችን

ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ገቢዎች ቢሮ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እና የኔትዎርክ የዝርጋታ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 22, 2026) ግስጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 02/02/2018 ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ገቢዎች ቢሮ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እና የኔትዎርክ የዝርጋታ