Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 13, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አዳዲስ የቢሮ ዕቃዎች፤ የፅኅፈት መሳሪያዎች፤ የደንብ ልብስ፤ የፅዳት እቃዎች፤ የተሽከርካሪ ጎማዎች የግብርና ማሽነሪ መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት የወጣ ጨረታ ኤረር

ኤረር የገበሬዎች ኃ.የተወሰነ የህብረት ሥራ ዩኒየን አዳዲስ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅኅፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ የግብርና ማሽነሪ መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌከትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ ዕቃዎችንና እና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites Sealed Bids from Eligible General or Building Contractors (Category 5 and Above) for the Supply and Installation of Labor, Materials, and Equipment for MCH Block Renovation/Construction with Wash Fit at Two Health Centers (Tiergul and Yiryir) in Tiergol Woreda, Nuer Zone, Gambella Region.

የድሬዳዋ ከተማ ጽዳት ውበት እና አረንጓዴ ልማት ኤጀንሲ በከተማው ውስጥ በሚሰጠው ስምሪት መሰረት በጽዳት ማህበራት ከቤት ለቤት የሚሰበሰበውን ደረቅ ቆሻሻ በተሽከርካሪ በመቀበል እስከ ቆሻሻ ማስወገጂያ ቦታ በማጓጓዝ የማስወገድ አገልግሎት መስጠት የሚፈልጉ ድርጅቶችን/ማህበራቶችን በጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት ውል ለማሠራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Hawassa University: Procurement of Nora (ኖራ)(MC)

Government (Apr 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7d2d4da9-050e-4764-95da-84efce99b451/open Lot Information

Ministry of Defense: Alcohol 70%in 1L

Government (Apr 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/448289ea-0ff0-4d8a-87a4-215fe5101f6b/open Lot Information

በጉለሌ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት ለሥራ አገለግሎት የሚውል በዘርፉ ከተሰማሩ ሕጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች ከታች የተለያዩ ዕቃዎች ሆነ አገለግሎቶችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Ethiopian Customs Commission: Procurement of Sanitary Items

Government (Apr 02, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/4b3213f3-5cf9-4cc3-98de-fccd17c58ac6/open Invitation to

Oromia Education Bureau , Oromia Education Bureau: Procurement of Electronics Equipment

Government (Apr 02, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/a154bb0b-ee45-4fe9-8882-fefc02da3b01/open Invitation to

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ7ኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ ለማስፈፀም ከተለያዩ ክልሎች (ማዕከሎች) የምርጫ ቁሳቁስ ማሰባሰቢያ የጭነት ተሽከርካሪ የኪራይ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን የፅዳት አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት፣ በኤሌክትሪክ የሚሰራ ሚኒባስ ተሽከርካሪ ኪራይ እና የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ግዥዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱንና እቃዎቹን ማግኘት ይፈልጋል

The Ethiopian Petroleum Supply Enterprise (EPSE) Invites Bids from Grade 1 Water Well Drilling and Construction Contractors for the Drilling, Construction, and Pumping Test of One Water Production Well for a Retail Fuel Station in Addis Ababa, Akaki Kality Sub-city.

የይዞታው ስፋት 362.49 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 02, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ አባይነሽ ገለቱ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ለማ