Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 23, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 46/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥስ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ

አማራ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት፣ የድርጅት ቤት እንዲሁም ኮንዶሚኒየም ቤት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 23, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለእርሻ መካናይዜሽን አገልግሎት የሰጠውን ትራክተር ተከራዮች የኪራይ ክፍያውን በካፒታል ዕቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት ትራክተር በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 23, 2026) የሁለተኛ ዙር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ ለአቶ መሐመድ ቦራ ለሰጠው የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪ ከነጀነሬተሩ ተከራዩ የኪራይ ክፍያውን በካፒታል

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪ ከነጀነሬተሩ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር-06/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶችን በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Animal Health Institute፡ Procurement of Transportation and Logistics Service

Government (Apr 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d2182a18-06a3-43e6-bd67-af957e8414b3/open Lot Information

Eka Kotebe General Hospital: Procurement of Spare Part

Government (Apr 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e1e31a91-eed3-4bc9-9c15-4ddfacf2b00d/open Lot Information

Amanuel Mental Specialized Hospital: Procurement of Maintenance and Repair Service

Government (Apr 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f641519b-5fa4-4920-9a84-cc6bf45ef31b/open Lot Information

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለተቋሙ አገልግሎት የሚዉል CCTV Surveillance System for Warehouse በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል

Reporter (Apr 15, 2026) ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ Commercial Nomminees PLC የጨረታ ማስታወቂያ CN/NCB/29/18 ድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለተቋሙ አገልግሎት

Yonab Construction Invites Bids for the Supply, Installation, Testing, and Commissioning of HVAC and Garbage Chute Systems for Yonab Mall in Piassa, Addis Ababa.

Reporter (Apr 15, 2026), Ethiopian Herald (Apr 15, 2026) TENDER ANNOUNCEMENT Yonab Construction invites eligible and qualified bidders for the

ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሪጀክት ነጭ ቦለቄ (Reject White Pea Beans) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሪጀክት ነጭ ቦለቄ (Reject white Pea Beans) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ

Wide Horizons for Children Ethiopia Invites Eligible Bidders for the Supply of 4 Electric Motorcycles and 1 Electric Vehicle.

Reporter (Apr 15, 2026) Wide Horizons for Children (WHFC) Invitation to Bid for the Procurement of Vehicles and Motorcycles Tender

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የኤሌክትሪክ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Apr 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9b6200dd-dad0-4c3f-96a7-26960d711df2/open Lot Information

Hawassa University: Procurement Of Color Printer

Government (Apr 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7a28ab47-7769-4c6a-ad13-f4fc4d3e15bd/open Lot Information