Re-Invitation Tenders in 2021
Bekur (Aug 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ ሎት 1. ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ዞን ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ ለምዕራብ ጎጃም ዞን ህብረተሰብ በመንግስት
በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ. ስኳር በዩኒየኑ በኩል ለማጓጓዝ ለአንድ አመት በአንድ ዙር 800 ኩ/ል ማጓጓዝ እና ስንዴ 5000 ኩ/ል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 20, 2026) የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ጤና
በጌዴኦ ዞን ጤና መምሪያ የበጀት ድጋፍ በራጴ ወረዳ ብርዳ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ግንባታ ቀሪ ሥራ ለማስገንባት በዘርፉ በደረጃ GC/BC 5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
Reporter (Aug 19, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አዲስ ባንክ አ.ማ. ለሰጠዉ ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሰረት በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ
አዲስ ባንክ አ.ማ. መኪና ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WVD32/2017-oc 1) ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Environmental Protection Authority: Procurement of Spare Parts
Government (Apr 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4b14fccf-e320-4cbe-88a6-c3df740a8349/open Lot Information
የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን ከመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር የተላለፉለትን በሕግ በመፍረስ ላይ ያለ የጥቁር አባይ ኮንስትራክሽን አ.ማ. ግቢ የሚገኙ ልዩ ልዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ልዩ ልዩ ንብረቶች ሽያጭ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር LAMC/BD/06-08/2018 የዕዳ እና የሀብት
የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጀት አመት የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (የ6ኛ እና የ8ኛ) ክፍል ክልል አቀፍ ፈተናና ከፈተናዎች ጋር የተያያዘዙ የመልስ መስጫ ወረቀቶችና የሰርትፊኬት ህትመቶችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጀት አመት የመጀመሪያና መካከለኛ
ጉምቢ እህል ድርጅት በአሁኑ ወቅት በእጁ የሚገኘውን የ2017/18 ምርት ዘመን በ2018 የተገዛዉን ምርት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 17, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የእህል ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 2/2018 ጉምቢ እህል ድርጅት (Dhabbata Gumbii
በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የቡ/ከ/አስ/ገንዘብ ፅ/ቤት ለከተማ አስተዳደሩ ከተማና መሠረተ ልማት ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሚያሠራው የቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤት ግንባታ ለማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 17, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 06/18 በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የቡ/ከ/አስ/ገንዘብ ፅ/ቤት ለከተማ አስተዳደሩ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ አሰተዳደር ጽህፈት ቤት በ2018 ዓ/ም በጀት ዘመን ትልቅ የወረዳ ሕዝብ መሰብሰቢያ አዳራሽ ለማስገንባት እና የእንስሳት ህክምና መድሀኒት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከህጋዊ ተጫራቾች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 17, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ
Bahir Dar University፡ Procurement of Printing and Publishing Services
Government (Apr 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/211183b0-4be6-42c1-af37-71df0bccd226/open Lot Information
Adama Science and Technology University: Procurement of Exercise Book (3 in 1)
Government (Apr 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/dd9c3dab-9ebe-4d6d-8197-8e107e02fe28/open Lot Information
The Federal Justice and Law Institute፡ Procurement of Uniform and Clothing
Government (Apr 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/6a2f34fb-6601-4645-84d4-15306c97292b/open Lot Information