Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter (May 10, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 017/2018 ሲንቄ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ተበዳሪዎች በገቡት ውል መሠረት ብድሩን በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች
ሲንቄ ባንክ ባጃጅ እና መኖሪያ ቤት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 10, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ08/09/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 10, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ)
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Reporter (May 10, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/033/ ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Zemen Insurance S.C. Invites Interested and Eligible Competitive Bidders to Participate in the Bidding for the Procurement of Solution/Software-based IP-PBX System Implementation.
Reporter (May 24, 2026) INVITATION FOR OPEN BID (Ref No.ZISC/Pro/015/2026) 1. Zemen Insurance S.C (ZISC) invites interested and eligible competitive bidders
የኦሮሚያ ኀብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. ያሳገዳቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 24, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ ፣ ለሁለተኛ ጊዜ እና በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጻው ተበዳሪ ያበደረውን
ዳሸን ባንክ አ.ማ. የፋብሪካ ህንፃ ባለበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል
Reporter (May 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ብማ/0024/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት
Commercial Bank of Ethiopia Invites Bids for the Purchase of Emission Controlling & Fuel Saving Devices for Diesel and Gasoline Vehicles.
Reporter (May 24, 2026) Invitation for National Competitive Bid Commercial Bank of Ethiopia (CBE) invites interested and qualified bidders/ suppliers
የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ንፋስ ስልክ ላክ/ከተማ ካዲስኮ አካባቢ የሚገኘውን እና ቀደሞ ለግዥ ማማከር ንግድ ስራ ዘርፍ ለቢሮ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረውን ባለ 2 ወለል (G+2) ህንፃ ባለበት ሁኔታ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ላላቸው ድርጅቶች በየሁለት ዓመቱ በሚታደስ ውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለቢሮ እና ተዛማጅ ለሆኑ አገልግሎቶች ማከራየት ይፈልጋል
Reporter (May 24, 2026) የህንፃ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ንፋስ ስልክ ላክ/ከተማ ካዲስኮ አካባቢ የሚገኘውን እና ቀደሞ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ (ቁጥር AP-07/2025/26) የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ በብድር መያዣ የያዛቸውን ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ ንብረቶችን
የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የስፌት ዋጋ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/278e03a0-eeed-4916-83bb-2e3bfd496901/open Lot Information
Ethiopian Civil Service University፡ Procurement of Notebook
Government (May 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/dc51ffe3-c5f4-4b94-b0dd-4f890da7f220/open Lot Information