Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የዛፍ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደብረ ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት በቡሬ ሴክሸን ላይ ተክሎ ያሳደጋቸውን ባህር ዛፍ እና የተለያዩ ዛፎች ብዛት 136
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደብረ ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ባህር ዛፍ እና የተለያዩ ዛፎች ብዛት 136 ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ስርጉት ምናሴ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ሱራፌል ካሳሁን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 189536 በ9/10/2015
በድጋሚ የወጣ የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 06, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያየግልጽ ጨረታ ቁጥር 031 ፣ 032 ፣ 033 ፣ 034/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 06, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ሰይፈ ገ/ፃዲቅ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ገ/ፃዲቀ ጨርቆስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/289626 በ21/3/2015 ዓ.ም
የዋናው ቤት ስፋቱ 199.74 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የSanitary Fixture ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር DCE/SM/66/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለድሬዳዋ ፌዴራል ፖሊስ ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ዝርዝራቸው ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘ የስራ
አዋሽ ባንክ አ.ማ የአክሲዮን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
የአክሲዮን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ አ.ማ የተሻሻለው የባንክ ስራ አዋጅ ቁጥር 1159/2011 ከመውጣቱ በፊት የውጭ ዜግነት ከያዙ ትውልደ ኢትዮጵያውያን
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ
የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/CH/49/2024 ኢንተርፕራይዛችን ለነቀምት ሶጌ ከማሽ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Camp
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማስተካከያ
የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማስተካከያማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/SF/47/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለአምቦ ወሊሶ መንገድ ስራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Road
የመርካቶ ሸማ ተራ የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር ለገበያ ማዕከሉን ሕንፃ የጥበቃ አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በየዓመቱ በሚታደስ የውል ኮንትራት መስጠት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የመርካቶ ሸማ ተራ የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር ለገበያ ማዕከሉን ሕንፃ የጥበቃ አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በየዓመቱ
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለዋናው መ/ቤት እና ለቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች የሚያገለግል Desktop for Standard Use Core I5, Desktop for Advanced Tasks /Core I7, Laptop Core I5, Laptop Core 17, Printer, Photocopy Machine, UPS እና ሌሎች ኤሌክትሮኒክስ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያFHC/NCB/PG/06/11/2016 የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለዋናው መ/ቤት እና ለቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች የሚያገለግል Desktop for Standard Use Core i5, Desktop for Advanced
Oromia Construction Corporation (OCC) Intends to Invite Competitive Bidders for the Production & Supply of Asphalt Aggregate for the Chanka-Gidami Asphalt Road Project
Invitation For Open Tender With Ref. No. NCB/OCC-063/2024 Oromia Construction Corporation (OCC) now intends to invite competitive bidders for the
በኦሮሚያ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ገርበ ጉራቻ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ ፣ የጽዳት እቃዎችን ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን ፤ የኤሌክትሮኒክስ እዕቃዎችን ፤ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች እና የሰራተኞች ደንብ ልብስ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ገርበ ጉራቻ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ/ም በጀት በስሩ ላሉት ሴክተር መ/ቤቶች የጽህፈት
የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ቃልክዳን ዮሀንስ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሀብታሙ አስራት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ