Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Jan 28, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/016/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (216/1982) (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበዉን ንብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ ስም

ሲንቄ ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 28, 2026) ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/017/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ ስም

ቡና ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 28, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር– ESLSE/P&I/REQ/2025/02233 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለ2018 በጀት አመት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ማሽኖች

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ማሽኖች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 28, 2026) ለተረፈ ምርት(ዌስት) በድጋሚ የወጣ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር መ.ሰ.ፋ.ኤም.ኤን.ኤስ/ጨረታ/002/2018 የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ኤም ኤን ኤስ ማኑፋክቸሪንግ እና ትሬዲንግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ተረፈ ምርቶችን በጨረታ

የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ኤም ኤን ኤስ ማኑፋክቸሪንግ እና ትሬዲንግ የተለያዩ ተረፈ ምርቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የነጆ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለከተማ አስተዳደር አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈትና የጽዳት መሣሪያዎችን፣ የደንብ ልብስ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች፣ የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና መሣሪያዎች፣ የኮሙኒኬሽን መሣሪያዎች፣ የመኪና ዕቃ መለዋወጫ መሣሪያዎች (ጎማ)፣ የግንባታ ዕቃ መሣሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በስሩ ላሉት ጽ/ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን የፅህፈት መሳሪያ፣የፅዳት እቃ፣የደንብ ልብስ፣የስፖርት ትጥቅ፣ለህንፃ ለቁሳቁስ ተገጣጣሚ መሳሪያዎች፣የደንብ ልብስ ስፌት፣መስተንግዶ፣የቋሚ እቃዎች፣የድንኳን ግዥ፣የማዝዳ እና የሚኒ ባስ መኪና ጎማ፣የአይሲቲ መለዋወጫ መሣሪያዎች፣ህትመት፣ትራንስፖርት እና የኤሌክትሪክ ጥገና፣የጓሮ አትክልት ዘር ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Yegna Microfinance Institution S.C Invites Interested Bidders for Consultancy Service of a Core Banking, Cloud Data Center, and Disaster Recovery Site Implementation Project

Invitation to Bid (Re-Advertised) Procurement of Consultancy Service for Core Banking System Implementation Project Bid Number – YMFI/003-24 1. Yegna

The United Nations Economic Commission for Africa (UNECA) is Seeking a Consulting Firm Capable of Carrying Out Engineering, Architecture, Planning, Environment, Project Management, Accessibility, Safety and Security-related Services in the Compound

Amref Health Africa Wants to Undertake the Renovation Work of Dessie, Kombolcha and Kemissie Health centre in Amhara Region

INVITATION TO BID Tender No. 0022/2024 Floating Date: – As of August 9, 2024Closing Date – August 20, 2024. 10:00 am Amref

Amref Health Africa Intends to Invite All Interested and Eligible Bidders by this Bid Invitation for the Procurement of Desktop Computers

INVITATION TO BID Tender No. 021/2024 For the procurement of Desktop computersFloating Date: – As August 9, 2024 Closing Date – on

Wegagen Bank S.C. Invites Eligible and Qualified National Bidders to Procure the Supply, Implementation, and Commissioning of a Web Application Firewall(WAF), Cleaning Equipment to the Exterior Facades of the Headquarters Building, and Two-in-One Laptop Core I7

የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና/ኢኮ/ልማት መምሪያ INDUSTRAL CONSTRUTION MATERIALS በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥን ለመፈጸም እንዲችል በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው አቅራቢዎች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና/ኢኮ/ልማት መምሪያ የሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ለልማታዊ ሴፍትነት ፕሮግራም መሠረት የተለያዩ

ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. የስቲል ስትራክቸር ግንባታ (Steel Shade Construction) ስራ ለማሰራት ከደረጃ 2 በላይ የሆኑትን የህንጻ ተቋራጮች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ የስቲል ስትራክቸር ግንባታ (Steel Shade Construction) ስራ ለማሰራት ከደረጃ 2 በላይ የሆኑትን የህንጻ