Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– መድ/አጠ 2ኛ/ደረ/ት/ቤት 02/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ የመድኃኔዓለም አጠ/2ኛ ደረ/ት/ቤት ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ የሚከተሉትን ዕቃዎች ግዢ መፈጸም ይፈልጋል።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክፍለ ከተማ የመድኃኔዓለም አጠ/2ኛ ደረ/ት/ቤት የጽዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች፣ የት/ቤቱ ክበብ እና የተማሪ ክበብ ለማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽ/መሣሪያ እና የፅዳት ዕቃ ግዥ ከዚህ በታች በቀረበው መሰረት ግዥ ለማከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን

የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሣሪያ እና የፅዳት ዕቃ በግልፅ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ቤተል ተፈራ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ እንዳለ ተፈራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ/193279 በሚያዝያ 24

ጠቅላላ በፕሮፖርሽን የሚደርሰው የቦታው ስፋት 240 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 30, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 2የጨረታ ማጣቀሻ ቁጥር ET-SWEPR-461208-CW-RFQ/የጨና ወረዳ ባላሻሻ ቀበሌ የቁም እንስሳት ግብይት ማዕከል ግንባታ የጨና ወረዳ ግብርና አካ/ጥ/ህ/ሥራ/ል/ጽ/ቤት በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ

የጨና ወረዳ ግብርና አካ/ጥ/ህ/ሥራ/ል/ጽ/ቤት በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም በጀት ድጋፍ ባላሻሻ ቀበሌ ማዕከል ላይ ለሚገነባው የመጀመሪያ ደረጃ የቁም የእንስሳት ግብይት ማዕከል ለማስገንባት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች ምግብ ቤት አገልግሎት የሚሆን የወፍጮ ዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid LOT-32 ለተማሪዎች ምግብ ቤት አገልግሎት የሚሆን የወፍጮ ዕቃ ግዥ Procurement Reference No: BU-NCB-G-0001-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type:

ካይት ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተወ/የግ/ማኅበር የቨርጅን ወረቀት ጥሬ ዕቃ ተረፈ ምርት (Bundle) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኩባንያችን ካይት ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተወ/የግ/ማኅበር የቨርጅን ወረቀት ጥሬ ዕቃ ተረፈ ምርት (Bundle) በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ማንኛውም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው

የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የመካኒካል ኢንጂነሪንግ መለዋወጫ እቃዎች ለዩኒቨርሲቲው ዋና ካምፓስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የመካኒካል ኢንጂነሪንግ መለዋወጫ እቃዎች ዪኒቨርሲቲ ዋና ካምፓስ Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0005-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method:

ZOA from Relief to Recovery is Seeking for Competent and Reliable Consultancy Firm to Conduct an End-line Survey on “Multi-Sectoral Emergency Response to Conflict-Affected Communities” in the Eastern Zone of Tigray Region, Ethiopia

ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ. የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎችና የተለወጡ የተሽከርካሪ አካላትን እንዲሁም ሌሎች ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኩባንያችን የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎችና የተለወጡ የተሽከርካሪ አካላትን እንዲሁም ሌሎች ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Immigration and Citizenship Service (ICS) Invites Eligible Bidders to Consultant Baseline Application Development and Scope of Work for Data Centre Design and Planning

Immigration and Citizenship Service 1. Background The Immigration and Citizenship Service (ICS) was established based on the powers and functions of

The Ethiopian Lottery Service (ELS), Looking for a Partner Capable of Rendering End-to-end Services in Digital Transformation

Expression of Interest (EOI) – Lottery Operations The Ethiopian Lottery Service (ELS), the Ethiopian exclusive lottery operator, wants to partner

Adama Science and Technology University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Color Printer Toner

Invitation for Bid Purchase of Color Printer Toner (Samsung CLP-775 ND) Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0766-2016-PUR Object of Procurement:

ጎላጉል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር ያገለገለ ተሽከርካሪ እና የተለያዩ የሆቴል እቃዎች ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ያገለገለ ተሽከርካሪ እና የተለያዩ የሆቴል እቃዎች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ የወጣ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡ 002 ጎላጉል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር ከዚህ በታች የተገለፀው