Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የዛፍ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ጨ 05/2018 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ስር በቻግኔ ሴክሸን ላይ ተክሎ ያሳደጋቸውን ባህር ዛፍ እና

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ስር በቻግኔ ሴክሸን ላይ ተክሎ ያሳደጋቸውን ባህር ዛፍ እና የተለያዩ ዛፎች ብዛት 692 ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 25, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0014/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ

ዳሸን ባንክ የንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለምርት ግብዓት የሚሆን ባህርዛፍ ግንድ ጉዶበረት ቀበሌ ቶራ መስክ አካባቢ ደን ሳይት እና አባሞቴ ቀበሌ እምቧጭ ጉር አካባቢ ደን ሳይት ስለሚጭን ለሚጭኑት ገልባጭ መኪኖች መተላለፊያ የሚያገለግል በጫካው ውስጥ ለውስጥ ጊዜያዊ መንገድ በኤክስካቫተር ማሽን የጠረጋ ስራ ማሰራት እንዲችል በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ከሆነው ድርጅት ጋር ውል በመግባት ማሽኑን ጉዶበረት ቀበሌ ቶራ መስክ አካባቢ ደን ሳይት ለ150 ሰዓት እና አባሞቴ ቀበሌ እምቧጭ ጉር አካባቢ ደን ሳይት ለ100 ሰዓት አጠቃላይ ለ250 በመከራየት ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 25, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አበበ ጌታቸው እና የፍ/ባለዕዳ እነ አስናቀች ጌታቸው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ/313414 በቀን ሰኔ

የ26 ባህርዛፎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኘው ለጃናሞራ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በUNDP በጀት ለቅድመ 1ኛ ክፍል ህፃናት አገልግሎት የሚውሉ የህፃናት የፕላስቲክ መቀመጫ ወንበር እና የህፃናት የፕላስቲክ ጠረጴዛ እንዲሁም የተማሪዎች መማሪያ አገልግሎት የሚውል ጥቁር ሰሌዳ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የድርጅት ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Nov 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ቅዱስ ሚካኤል

የአየሁ ጓጉሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Nov 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ  የአየሁ ጓጉሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴክተሮች አገልግሎት

የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Nov 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ሽታ ሰውነት

የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Nov 17, 2025)  ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ሽታሁን መኮነን እና በአፈ/ተከሳሽ ጌትነት ዳኙው መካከል

የደብረ ኤልያስ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ማሽን 16ሜ3 መጫን የሚችል ገልባጭ መኪና፣ ግሪደር ማሽን፣ ኤክስካቫተር፣ ሻወር ትራክ/ቦቲ/፣ ሮሎ እንዲህም ለሰርቪስ አገልግሎት የሚውል ዳብል ፒካፕ መኪና ባለንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል

በወልዲያ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Nov 17, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በወልዲያ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለራሱ እና አገልግሎት ለሚሰጣቸው ለከተማ አስተዳደሩ መምሪያዎች፣ ቅርንጫፍ

በደብረ ማርቆስ ከተማ አብማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ለ2018 በጀት አመት ለሥራ አገልግሎት የሚዉሉ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ እና ኮምፒውተርና ተዛማጅ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Nov 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደብረ ማርቆስ ከተማ

በደቡብ ወሎ ዞን የወይን አምባ ከተማ መሪ ማዘጋጃ አገልግሎት ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት በመቀናጆ በጀት የውስጥ ለዉስጥ መንገድ ለማሰራት የማሽን ኪራይ ይፈልጋል

Be’kur(Nov 17, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ወሎ ዞን የወይን አምባ ከተማ መሪ ማዘጋጃ አገልግሎት ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት