Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ዘምዘም ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ ውስጥ የተመለከቱትን በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ

ዘምዘም ባንክ አ/ማ መኖሪያ ቤት እና የድርጅት ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ሽያጭ  ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) በድጋሜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ  የተመለከቱን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0023/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሽጣል::

ዳሸን ባንክ ሶላር ፋብሪካ እና መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሽጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 06, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሪት ሕይወት ፀጋዬ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ግዛቸው ተክሌ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

The Ethiopian Lawyers with Disabilities Association (ELDA) Invites Qualified Media Production Companies to Submit Proposals for the Production and Dissemination of 20 Radio Spot Messages Promoting the Political Participation of Persons with Disabilities (PWDs) in Ethiopia.

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን የ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሕትመት ውጤቶች እንዲሁም የኪነ ጥበብ ውጤቶች ለሚዲያ ግብዓት የሚጠቀምባቸውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለግብርና ግብዓት ገጠ/ፋ/ዘርፍ የኖራ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 06, 2026) የኖራ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ 177/18 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለግብርና ግብዓት ገጠ/ፋ/ዘርፍ የኖራ ግዥ በግልጽ

Walabu Construction Share Company Invites Bids for the Procurement of One Compact Substation Transformer.

Ethiopian Herald(Jan 06, 2026) INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BID TENDER NO. NCB/WCSh.Co-011/2025 1. Walabu Construction Share Company invites interested and

Waajjirri Maallaqaa Bulchiinsa Magaalaa Ciroo Bara Baajataa 2018 Ifaa Karaarraa Caalbaasii Ifaatiin Waldorgomsiisee Hojjechiisuu Waan Barbaaduuf Dorgomtootni Ulaagalee Armaan Gadii Guuttan Dorgomuu Dandeessu.

Addis Zemen(Jan 06, 2026) Beeksisa Caalbaasii Ifaa Waajjirri Maallaqaa Bulchiinsa Magaalaa Ciroo bara baajataa 2018 Ifaa Karaarraa caalbaasii ifaatiin waldorgomsiisee

በደ/ም/ኢ/ህ/መ/ደን/አካ ጥበቃና አየር ንብረት ለውጥ ቢሮ በፎለር ፕሮግራም ድጋፍ የግብርና ግብአቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 06, 2026) ለሁተኛ ዙር የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ም/ኢ/ህ/መ/ደን/አካ ጥበቃና አየር ንብረት ለውጥ ቢሮ በፎለር ፕሮግራም ድጋፍ የግብርና

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ፅህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት የከተማው ማዘጋጃ ቤት ህንፃ ማስፋፊያ ግንባታ ግዥ ለማድረግ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ባላቸው ተወዳዳሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን የእንሳሮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በካፒታል በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኘው ውሃ ሀብት ልማት ጽ/ቤት ለንጹህ መጠጥ ውሃ አገልግሎት የሚሆን በተለያዩ ቀበሌዎች የሚገነቡ የውሃ ቦኖ / ማደያ፣ ምንጭ በመስመር ዝርጋታ ግንባታዎች፣ እና በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የተያዘ የጫካ ዕጣን ለመሸጥ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ/ሸያጭ መፈፀም ይፈልጋል