Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት 20/12/2018 እና 23/12/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Bekur (Aug 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ ሎት 1. ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ዞን ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ ለምዕራብ ጎጃም ዞን ህብረተሰብ በመንግስት
በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ. ስኳር በዩኒየኑ በኩል ለማጓጓዝ ለአንድ አመት በአንድ ዙር 800 ኩ/ል ማጓጓዝ እና ስንዴ 5000 ኩ/ል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 20, 2026) የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ጤና
በጌዴኦ ዞን ጤና መምሪያ የበጀት ድጋፍ በራጴ ወረዳ ብርዳ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ግንባታ ቀሪ ሥራ ለማስገንባት በዘርፉ በደረጃ GC/BC 5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
Reporter (Aug 19, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አዲስ ባንክ አ.ማ. ለሰጠዉ ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሰረት በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ
አዲስ ባንክ አ.ማ. መኪና ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Oromia Bank Invites Sealed Bids for the Procurement of Fortinet Firewall Licenses and Support Renewal.
Reporter (Apr 05, 2026) INVITATIONS TO BID (National Competitive Bidding) Bid Notice No. OT/20/2025-26 1. Oromia Bank has allocated a
ኖብል አክሽን ሆሊስቲክ ዲቬሎፕመንት ሁለት ያገለገሉ መኪኖች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ በሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 05, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኖብል አክሽን ሆሊስቲክ ዲቬሎፕመንት የተባለ ግበረሰናይ ድርጅት ሁለት ያገለገሉ መኪኖች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የትራንስፖርት አገልግሎት አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (Apr 05, 2026) የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 05/18 ድርጅታችን የገዛውን ሸቀጣ ሸቀጥ፤ ስኳር፣ሲሚንቶ እና የኢንዱስትሪ ጨዉ
Tsehay Bank Invites Sealed Bids for the Procurement of FortiCare Support and FortiGuard License Renewal for its FortiGate 100F Firewalls.
Reporter (Apr 05, 2026) INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BID Bid Ref.No.TB/06/2025-26 Tsehay Bank would like to invite sealed bids from
ሐምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ ልዩ ልዩ መድኃኒቶችን እና ሕክምና መገልገያዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (Apr 05, 2026) “Tender care for women with childbirth injuries” ሐምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ በወሊድ ወቅት ችግር የሚገጥማቸውን እናቶች ከስድሳ
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በተለያየ ጊዜያት ለሚያካሂዳቸው ውድድሮች የሩጫ ስፍራ ዝግጁ ለማድረግ ለልኬት የሚሆኑ እቃዎች በተያያዘው ስፔስፊኬሽን መሠረት በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (Apr 05, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 31/2018 በተለያየ ጊዜያት ለሚያካሂዳቸው ውድድሮች የሩጫ ስፍራ
Oxfam GB Ethiopia – Invitation for Bid – Sale of Used Containers
Reporter (Apr 05, 2026) Invitation for Bid – Sale of Used Containers Oxfam GB, a UK-based International Humanitarian and Development
ጎህ ቤቶች ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን የባንክ አክሲዮኖችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 05, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ጎህ ቤቶች ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ
የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ የጽ/ቤቱን እድሳት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter (Apr 05, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ የጽ/ቤቱን እድሳት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል:: ስለሆነም ከዚህ በታች