Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Sep 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር በድጋሚ የወጣ የደንብ ልብስ የሚሰፋ ብትን ጨርቆች፣ ካኪ ቴትረን 6000፣ ካኪ ጨርቅ፣ የተዘጋጀ የሴትና የወንድ ሸሚዞች፣

ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር በድጋሚ የወጣ የደንብ ልብስ የሚሰፋ ብትን ጨርቅ ካኪ ቴትረን 6000፣ ካኪ ጨርቅ፣ የተዘጋጁ የወንድና የሴት ሸሚዞች፣ የወንድና የሴት ጫማዎች፣ የዝናብ ልብስ፣ ዥንጥላ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Ethiopian Herald (Sep 02, 2026) Invitation to Re-Bid- National Competitive Bid (NCB) Organization: Ethiopian Agricultural Transformation institute, Amhara Agricultural Centre (ATI-AATC) Procurement Reference Number: ATA-NCB-S-2026-0008 1. The Ethiopian Agricultural Transformation

The Ethiopian Agricultural Transformation Institute, Amhara Agricultural Transformation Centre (AATC) is Inviting Eligible Bidders for a One-year Framework Agreement for Light Duty and Heavy-Duty Car Rental Services.

2merkato.com (Sep 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የተረፈ ምርት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከመስከረም 01 ቀን 2018ዓ.ም እስከ መስከረም 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የሚያመርተውን ለሳሙና መስሪያ ግብዓት የሚሆነውን

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከመስከረም 01 ቀን 2018 ዓ.ም. እስከ መስከረም 30 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ የሚያመርተውን ለሳሙና መስሪያ ግብዓት የሚሆነውን የተነጠረ ሞራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 02, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/0035/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. አዉቶሞቢል በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአ/አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር AAPC NCB 008/2018 ዓ/ም የአ/አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ

The Ethiopian Electric Utility (EEU) is Re-inviting Bids for the Renovation of a Customer Service Center in Dilla City, Wolaita Region.

Addis Zemen (Apr 30, 2026) Invitation for Re-bid The Ethiopian Electric Utility (EEU) intends to re-invite qualified and experienced eligible

የወላይታ ሶዶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አግሮ ፕሮሰሲንግ ዕቃ፣ አውቶሞቲቪ ዕቃ፣ ብረታ ብረት፣ የቤትና ቢሮ/ፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሣሪያዎችና የጽዳት ዕቃዎችን፣ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች፣ የጋርመንትና የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service: Procurement of Medical Supplies, Laboratory Reagents and Chemicals

Government (Apr 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/f9a1201f-449a-4bb4-a410-aba26507cd5d/open

አላሙራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል መድኃኒት፣ የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች እና የላቦራቶሪ ኬሚካሎችና ሪኤጀንቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 30, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ አላሙራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት

የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቤቶች መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 30, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሾች እነ ብርሃኔ ሙላባቸው /8 ሰዎች እና በአፈጻጸም ተከሳሾች እነ

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ የቤት ዕቃ፣ ኮንስትራክሽን፣ አልባሳት፣ እስፔርፓርት፣ የፅዳት ዕቃ፣ ምግብ ነክ እና ልዩ ልዩ በሀራጅ እና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 30, 2026) የግልፅና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ የቤት

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 30, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ  የተለያዩ ተሽከርካሪዎች በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ

Ethiopian Disaster Risk Management Commission: Procurement of Spare Parts

Government (Apr 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5394609e-0a30-4c63-9df2-0bfedf1856b7/open Lot Information