Re-Invitation Tenders in 2021
Bekur (Aug 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ ሎት 1. ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ዞን ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ ለምዕራብ ጎጃም ዞን ህብረተሰብ በመንግስት
በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ. ስኳር በዩኒየኑ በኩል ለማጓጓዝ ለአንድ አመት በአንድ ዙር 800 ኩ/ል ማጓጓዝ እና ስንዴ 5000 ኩ/ል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 20, 2026) የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ጤና
በጌዴኦ ዞን ጤና መምሪያ የበጀት ድጋፍ በራጴ ወረዳ ብርዳ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ግንባታ ቀሪ ሥራ ለማስገንባት በዘርፉ በደረጃ GC/BC 5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
Reporter (Aug 19, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አዲስ ባንክ አ.ማ. ለሰጠዉ ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሰረት በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ
አዲስ ባንክ አ.ማ. መኪና ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WVD32/2017-oc 1) ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The United Nations Economic Commission for Africa (UNECA) Invites Bids for the Sale of Disposed Assets Divided Into Five Lots.
Fortune (Sep 27, 2026) INVITATION TO BID SALE OF DISPOSAL OF IT EQUIPMENT, OFFICE FURNITURE AND TENTS REF# PRO32-3-118-SCMS/19-4-8 The
ሳፋሪኮም ቴሌኮሙኒኬሽንስ ኢትዮጵያ ኃ.የተ.የግ.ማ. የታወር ኦዲት፣ የመዋቅር ትንተና፣ ማጠናከርና የጥገና አገልግሎት አቅራቢዎች ይፈልጋል
Capital (Sep 27, 2026) ፍላጎትን ማሳወቂያ የታወር ኦዲት፣ የመዋቅር ትንተና፣ ማጠናከርና የጥገና አገልግሎት I. መግቢያና እና መነሻ ሀሳብ ሳፋሪኮም
የኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ ዕቃዎች በዝግ ጨረታ መሠረት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 053/2019 የኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ዝርዝራቸው ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዕቃዎች
አልቪማ የምግብ አምራች ኃ/የተ/የግ/ማህበር የ2020 ሞዴል ያገለገለ ሁለት የጣልያን አይቬኮ እንዲሁም በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ የ2017 ሞዴል ሊፋን X60 ተሽከርካሪን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Fortune (Sep 27, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የተሽከርካሪ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አ/ የም/አም/ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሽያጭ /0006/2026 አልቪማ የምግብ አምራች ኃ/የተ/የግ/ማህበር
በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ስፖርት ምክር ቤት ለስፖርተኞች የምግብ እና ውሃ አገልግሎት ግዥ፣ የትራንስፖርት አገልግሎት እና የመኝታ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ስፖርት ምክር ቤት በግልፅ ጨረታ ቁጥር 01/2019 ዓ.ም
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 26, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 06-2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ
የኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ ዕቃዎች በዝግ ጨረታ መሠረት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 053/2019 የኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ዝርዝራቸው ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዕቃዎች
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በሸካ ዞን በማሻ ወረዳ ፋይናንስ ኢ/ል/ጽ/ቤት የጽ/መሣሪያ ዕቃዎች እና የጽዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 26, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግልጽጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በሸካ ዞን
በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ6ኛ ዕዝ ጠ/መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት ለዕዙ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 26, 2026) የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ የ6ኛ ዕዝ ግ/ጨ/ቁጥር 01/2019 ዓ.ም በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ6ኛ ዕዝ ጠ/መምሪያ በ2019 በጀት