Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 27, 2026)  በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ በ2018 ዓ.ም Lot 1 የደንብ ልብስ፣  Lot 2 የፅዳት ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት

በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ የደንብ ልብስ እና የፅዳት ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Jan 26, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የፍኖተ ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ከወረቀት ነጻ የሆነ ህክምና ለመስጠጥ የፉል አዉቶ ሚሽን (ሙሉ ኔትወርኪግ) ሶፍት ዊር ለመግዛት ሶፍት ዊር አቅራቢዎችን በመጋበዝ

የፍኖተ ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ከወረቀት ነጻ የሆነ ህክምና ለመስጠጥ የፉል አዉቶ ሚሽን (ሙሉ ኔትወርኪግ) ሶፍት ዌር ለመግዛት ሶፍት ዊር አቅራቢዎችን በመጋበዝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 26, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0001/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ

ዳሸን ባንክ የኢንደስትሪ መጋዘን ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen(Jan 26, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር EEP/NP/NCB/FA/01/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተሽከርካሪ ዘይቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት በማዕቀፍ ስምምነት ውል ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተሽከርካሪ ዘይቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት በማዕቀፍ ስምምነት ውል ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Water Works Corporation (WWC) Hereby Invites Qualified and Eligible Suppliers to Provide an Offer for the Supply of Spare Parts for Rigs and Compressors, Mud Pumps & Electrical Parts

Invitation for International Competitive Bidding (ICB) Tender No. WWC-ICB 01/2024 The Water Works Corporation (WWC) hereby invites qualified and eligible

የዳምቦያ ከ/አስ/መጀ/ደ/ፍ/ቤት የቤት ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍርድ ባለመብት 1ኛ አድነው ካጢሶ 2ኛ ዘካሪያስ ካጢሶ እና የፍርድ ባለዕዳዎች ıኛ ካጢሶ አዎኖ 2ኛ አማረች መሃሩ መካከል

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪከት በጨሞጋ ግቢ እና ንፋሳም ክሬሸር ሳይት ተክሎ ያሳደጋቸውን ባህር ዛፎች ብዛት 183 ፣ 191 ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የዛፍ ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ጨ-01/2017 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪከት በጨሞጋ ግቢ እና ንፋሳም ክሬሸር ሳይት ተክሎ

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የሻይ ቅጠል መፊጫ ማሽን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid በድጋሚ የወጣ የሻይ ቅጠል መፊጫ ማሽን ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0178-2016-PUR Object of Procurement: በድጋሚ

የሰበታ አዋስ ወረዳ ፍ/ቤት የተለያ ቋሚ አላቂ የጽህፈት መሳሪያ ፣ የጽዳት እቃዎች ፣ የደንብ ልብስ ፣ ቋሚ አላቂ እቃዎች ፣ ጄኔሬተርና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሰበታ አዋስ ወረዳ ፍ/ቤት የተለያ ቋሚ አላቂ የጽህፈት መሳሪያ ፣ የጽዳት እቃዎች ፣ የደንብ ልብስ ፣ ቋሚ አላቂ

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት የተለያዩ የሥራ አልባሳት ፣ የድርጅቱ አርማ የሚታተምበት መለዮና ከረባት እና የተለያዩ ጫማዎች (የሥራና የሴፍቲ ጫማዎች) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሥራ ትጥቆች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ምድብ 1

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት አላቂ የጽህፈት ዕቃዎች ፣ የጽዳት ዕቃዎች ፣ የተለያዩ ሰነዶች ህትመት ፣ ለጥገና አገልግሎት የሚውሉ የግንባታ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 02/2017 የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለቢሮ መገልገያና ለጥገና አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

ጣምራ ለማህበራዊ ልማት ድርጅት ከዚህ ቀደም ሲጠቀምበት የነበረውን በሻሸመኔ ከተማ የሚገኘውን ኪሊኒክ ከነ ሙሉ የአገልግሎት መስጫ እቃዎቹ (ሲቢሲ ማሽንን) ጨምሮ ለባለሙያዎች ማከራየት ይፈልጋል

የክሊኒክ ክራይ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጣምራ ለማህበራዊ ልማት ድርጅት ከዚህ ቀደም ሲጠቀምበት የነበረውን በሻሸመኔ ከተማ የሚገኘውን ኪሊኒክ ከነ ሙሉ የአገልግሎት መስጫ

Road Safety and Insurance Fund Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Laptop Computer

Invitation for Bid Laptop Computer Lot Information Procurement Reference Number: RSIFS-NCB-G-0044-2016-PUR Object of Procurement: Laptop Computer Description: Laptop Computer Award